Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ምርጫ ለማድረግ የምዕራብ ፍቃድና ታዛቢ አትፈልግም (ስዩም ተሾመ!)

Posted: 08 May 2021, 13:18
by Horus
ያበሻ ዘር የነጭ ቂጥ መላሱን ማቆም አለበት፣ የነጭም ፈቃድ መጠበቅ ማቆም አልብን። የምር ራሳችንን የምናከብር ከሆነ በአንድ ድምጽ ይህን የፈረጅ ልማድ፣ የቅኝ ገዥነት ሃቢት፣ ልማድ መጸየፍ ነበረምን፣ አለብን።


Re: ኢትዮጵያ ምርጫ ለማድረግ የምዕራብ ፍቃድና ታዛቢ አትፈልግም (ስዩም ተሾመ!)

Posted: 08 May 2021, 13:35
by Horus
ኢትዮጵያ በምትችልበት ቀን በራሷ አቅም የራሷን ምርጫ ታደርጋለች ። ይልቅስ ግብጽና ሱዳንን ለማንበርከክ እንዋሃድ፣ ይልቅስ ግድባችንን እንገምባ!1

ለ3000 ዘመን ያለ ዴሞክራሲ ኖረናል፣ አሁን ለአንድ ሁለት አመት ያለ ምርጫ መኖር እንችላለን!!

ይልቅስ የኢትዮጵያን አይነኬነት እናስከብር! ዛሬ !!!