Page 1 of 1

ለገጣሚ ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ ባለህበት - - -"ዕንባቸው አይታይህምን?"

Posted: 08 May 2021, 05:04
by Meleket
ወዳጃችን ገጣሚ ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ ባንድ ወቅት ለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ፡ አባቷ በእስር በነበሩበት ወቅት፡ ዕንባዋን ኣይተህ “ዕንባሽን ፈራሁት” ብለህ ልብ የሚመስጥ ግጥም ገጥመህ ነበር። አሁን ደግሞ ተረኛ ሰው ሲያነባ እያየን ነው፡ ያዉም የሃይማኖት አባት፡ ያውም የሚሊዮኖች እረኛ እናማ ልክ እንደነ ዲ/ን ዶ/ር ቢንያም ተስፋዬ ለእምነትህ ምስክር የመሆን እድል እንዳያመለጥህ ለማለት ነው!!!
Meleket wrote:
08 May 2021, 04:48
ወዳጃችን ገጣሚ ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ ይህ የፓትሪያርኩ ዕምባስ ይታይሃልን? አያስፈራህምን? ከታየህ እባክህ ከነ ዲያቆን ዶ/ር ቢንያም ተስፋዬና ከሌሎችም ጋር ተነጋገርና ሓቁን ለህዝብ ይፋ አድርግ። የሃይማኖት ኣባቶች እንዲህ ሲያለቅሱ ማየት በጣም ያማል! እያዩ ያላዩ መምሰል ደግሞ ያስጠይቃል!

https://mereja.com/amharic/v2/503674