Page 1 of 1

ኢሳት የሆዳሞች ካምፕ

Posted: 07 May 2021, 20:27
by SDAbraha
ኢሳት የውሸት የውርደት ቋት
የአድርባይ የሆዳም የሕሊናቢስ ተምሳሌት
የአረመኔው የጨፍጫፊው ኦሮሙማ ቱልቱላ
ከሕዝብ ከአገር የተጣላ በሕዝብም የተጠላ
ከሀዲ ሕሊናቢስ ውለታቢስ ገንዘብ ሰስቦ ከሕዝብ ከድሀ ኪስ
በሕዝብ ላይ የመርዝ ጢስ የሚተኩስ
በሕዝብ እልቂት የሚጨፍር የሚደንስ
ታማኝ ውጣ ተናገር ኢሳት የማነው?
የብርሀኑ አንዳርጋቸው ጥሩባ ነፊ መሆኑን እያወቅህ
"ኢሳት የሕዝብ ነው" እያልክ ሕዝብን በአደባባይ እየዋሸህ
ላገር ለአጥፊው ሕዝብን አታለህ ገንዘብ የሰብሰብህ
ይቅርታ ጠይቅ ሕዝቡን ለአገር ይጠቅማል መስሎት
ሳይተርፈው ገንዘብ የለገሰውን ላገር አጥፊው ኢሳት
ታሪክና ሕዝብ ይፋረድሀል ባታጋልጥ የኢሳትን ክህደት ቅጥፈት።