Page 1 of 1

መርሃልባ ድጋፍ

Posted: 07 May 2021, 19:50
by SDAbraha
ለፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያምና ሌሎችም ህሊና ያላችሁ የአብይ/ኦሮሙማ ደጋፊዎች ሕሊናቢሶችን፣ ጭፍን ደጋፊዎችን፣ አድርባዮችንና ሆዳሞችን አይጨምርም ይችን ጥያቄ መልሱልኝ። ወያኔን ያን ያክል ስትቃወሙ የነበር የዘረጉትን ኋላቀር ከፋፋይ አፓርታይድ አገዛዝ ወይስ ትግሬነታቸውን?? ያው የወያኔ ኦነግ ኋላቀር አፓርታይድ አገዛዝ ተጠንክሮ በቀጠለበት ሕዝብ ለአመታት ከኖረበት እየተፈናቀለ በጅምላ እየትጨፈፈ ከተማ እየተቃአጠለ ወያኔ በኦሕዲድ ተተክቶ ተረኝነት ነግሶ አገዛዙን መደገፍ ፀረትግሬነት ከመሆን ውጭ ምን ይባላል?? የእማማ ኢትዮጵያን ልጆች አንዱን ወዶ አንዱን ጠልቶ ምን አይነት ኢትዮጵያን መውደድ ነው?? ትግሉ ኋላቀሩን የጎሳ አፓርታይድ አገዛዝ አስወግዶ ኢትዮጵያዊነትን ለማንገስ ከሆነ ይህን እውን ለማድረግ ከሚተጉት ጋር ለምን ሆድና ጀርባ ሆናችሁ?? ሕዝብ የማወቅ መብት አለው ንገሩን?? እኔ ጎሰኝነት እጅግ የምጠየፍ ውህድ ኢትዮጳይዊ ነኝ። ባገሬ ኢትዮጵያዊነት ነግሶ ሕዝብ በዜግነት በነፃነት በእኩልነት በወንማማችነት እንዲኖር የምመኛና ለዚህ የሚታገሉትን ሁሉ ጎሳ ሀይማኖት ሳለይ የምደግፍና የምረዳ አድርይባነትን የምጠየፍ አሁን በወገኖቼ ላይ የሚፈጸመው ኢሰባዊ ጭፍጨፋ፣ በገፍ ማፈናቀልና አገራልባነት ሕገወጥነት ልቤን ሰብሮ አንገቴን ቢያስደፋኝም እንኳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ። አምላከኢትዮጵያ ለሕዝባችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን አሜን!!!