Page 1 of 1

በጣም የሚገርም ነው: ከመተከል የተፈናቀሉት አማራዎች ጎጃም እንዲሰፍሩ ቢጠየቁ አንገታችን ይቆረጥ አሉ:: የአማራ ክልል ግን አለ?

Posted: 06 May 2021, 14:07
by Abaymado
ኢትዮ FM 107.8 እንደዘገበው:

የአማራ ክልል ከመተከል የተፈናቀሉትን ጎጃም እንዲሰፍሩ ቢጠይቅ ተቀባይነትን ኣጥቷል:: ሓሳቡ ከሽፍዋል:: የአማራ ጠላት ራሱ አማራ ነው:: የአማራ መሪዎች ስልጣን ቢለቁ ምን አለ? መሬታችንን ኣስወሰዱ አሁን ደሞ መተከልን ሊያስወስዱ ነው?

ችግሩ እኮ የእነሱ ብቻ አይደለም: የአማራ አክትቪስት ነን የሚሉ ምን ሲሰብኩ እንደምነበር እናቃለን: እነዚህ ናቸው ለአማራ ኣሳቢዎች::


እኔ በበኩሌ ህዝቡ በወሰደው ርምጃ ኮርቻለሁ::