ዴርግ መንግሥቱ ኃ/ምርያም ደራሲ በዓሉ ግርማን በላ፤ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ ምሁሩን ታዴዎስ ታንቱን በላው እንደ?
Posted: 06 May 2021, 13:51
ሀ) አዎን፣ የኦሮሙማ ልዩ ኃይል ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ ገድሎ ስውር ቦታ ጥሏቸውል።
ለ) ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ በእስራት ላይ ነቸው ፤ ግን ይፈታሉ።
ሐ) ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ በእስራት ላይ ነቸው ፤ ኋላ ግን እርምጃ ይወሰድባቸዋል።
መ) ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ በኦሮሙማ ልዩ ኃይል ተደብደብው ሆስፒታል ፅኑ ህሙማን ክፍል ይገኛሉ።
ሠ) ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ ለኦሮሙማ መንግሥት ሥጋት አይደሉም ፤ በግላቸ እረፍት ላይ ናቸው እንጅ።
ረ) ፕ/ር ታዲዎስ ታንቱ አዲስ የምርምር ውጤት የያዘ መጽሐፍ ለማዘጋጀት ምርጥ የብቸኝነት ጊዜ/quality time/ ላይ ናችው።