የአድዋ dynasty በመጨረሻዎቹ ሰዓታት ላይ!!!!
Posted: 06 May 2021, 08:05
በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የማንነትና የነፃነት ትግል ፍትሃዊነት ላይ ከሌሎቹ የተለየ አቋም ያለው የትግራይ ፖለቲከኛ ባናይም ተከታዩን ሃቅ ግን እያየን ነው!
በወያኔ ጊዜ የነበረውን የአድዋዎቹን የበላይነት ሁሉም ትግራዋይ የሚያውቀው ሃቅ ነበር!!
አሁን ደግሞ የአድዋዎቹ የበላይነት እያከተመ እንደሆነ ሁሉም ትግራዋይ እያየው ነው!!!
ዶ/ር አብረሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሆነው መሾማቸውንም ሁሉም ትግራዋይ ሰምቷል!!!!
ዶ/ር አብርሃም በላይ የአዲግራት ሰው እንደሆነ ሁሉም ትግራዋይ ያውቃል!!!!!
ዶ/ር አብርሃም በላይ ወደ አዲሱ ቢሯቸው ገና ሳይገቡ የአድዋው ርዝራዥ ዘመቻ ከፍቶባቸዋል!!!!!!