በወያኔ ጊዜ የነበረውን የአድዋዎቹን የበላይነት ሁሉም ትግራዋይ የሚያውቀው ሃቅ ነበር!!
አሁን ደግሞ የአድዋዎቹ የበላይነት እያከተመ እንደሆነ ሁሉም ትግራዋይ እያየው ነው!!!
ዶ/ር አብረሃም በላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሆነው መሾማቸውንም ሁሉም ትግራዋይ ሰምቷል!!!!
ዶ/ር አብርሃም በላይ የአዲግራት ሰው እንደሆነ ሁሉም ትግራዋይ ያውቃል!!!!!
ዶ/ር አብርሃም በላይ ወደ አዲሱ ቢሯቸው ገና ሳይገቡ የአድዋው ርዝራዥ ዘመቻ ከፍቶባቸዋል!!!!!!
