ምርጫ 2013 ለምን ስኬታማ እንደሚሆን ልንገራችሁ!
Posted: 06 May 2021, 00:16
አንድ፣ ትልቁ ፍርሃት አመጽ፣ ግድያና ሁከት ነው። ይህን አደጋ በተመለከተ ምርጫው ሁለት ቁም ነገሮች ይነግረናል፤ አመጽ ያለው ምን ክልል ውስጥ እንደ ሆነ፣ አመጸኞቹ እነማን እንደ ሆኑና መንግስት ያለው ጸጥታ የማስከበር ፈቃደኝነትና አቅም ምን ያህል እንደ ሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ምርጫው ሃቅ የማጋለጥ ሚና አለው።
ሁለት፣ ትልቁ ተስፋ ሰላማዊና ትክክለኛ ምርጫ መፈጸም ነው ። ይህን ተስፋ በተመለከተ ምርጫው የሚነግረን ቁም ነገሮች አሉ ። ሰላም ያለው ምን ምን ክልል ውስጥ ነው? ምን አይነት ምርጫ ተደረገ፣ ማ ቀረበ? ማ አሸነፈ ወዘተ የሚሉት ነገሮች ያሳየናል።
ሶስት፣ የመንግስትና የብልጽግና ዴሞክራሳዊነት፣ ብልስለት፣ ብቃት ያሳየናል ፤ እንዲሁን ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ያሳየናል ።
አራት፣ የምርጫ ኮሚሽን ችሎታና ብቃት መለኪያ ይሆናል!
አምስት፣ ኢትዮጵያ ያለ ማንንም ምግዚትነት አገር አቀፍ ምርጫ ለመፈጸም ያላት ብቃት መለኪያ ይሆናል።
ስድስት፣ ኢትዮጵያ የትግሬ አሸባሪዎች ባስነሱት ሽብር በውስጥ እና ውጭ ጠላቶች ተወጥራ ባለችበት ሰዓት አገር ምርጫ በራሷ ሪሶርስ ለማድረግ መቻሏ የህዝባችንና አገራችን ያላቸው ጥንካሬ ያሳያል ።
በመሆኑም ከ600 ወረዳዎች በ300 ወይም 200 ወረዳዎች ውስጥ ጥሩ ምርጫ ከሆነ እንደ ከፍተኛ ድልና ስኬት አየዋለሁ !!
ሆረስ አይነ ኩሉ