Page 1 of 1

ልደቱ አያለው የኢትዮጵያ ነቀርሳ!

Posted: 05 May 2021, 12:25
by Ejersa
በዚህ ዘመን ማን ምን እንደነበረ፣ ምን ሲያደርግና ሲናገር እንደነበረ ማወቅ በጣም ቀላል ነው። ከዚህ አንፃር አቶ ልደቱ አያሌው የለየለት የወያኔ ካድሬ መሆኑን ለማወቅ ወይም ለማስታወስ ይሄን ቪዲዮ በጥሞና መመልከት ብቻ በቂ ነው። ይሁን እንጂ "እንደ አቶ ልደቱ አያሌው ያሉ የኋላ ታሪካቸው በአሳፋሪ ቅሌት እና ውሸት የተሞሉ ሰዎች ዛሬም ድረስ ያለ ሃፍረት ዓይናቸውን በጨው አጥበው የሚያወሩት ለምንና እንዴት ነው?" የሚለው ጥያቄ አንገብጋቢ ነው። ምክንያቱም እንደ አቶ ልደቱ ያህል ስብዕና እና ሞራል ያለው ሰው ከኢትዮጵያ ውጪ ፈልጎ ማግኘት ከባድ ነው። ስለዚህ እነዚህ ሰዎች የቀድሞ ማንነታቸውን እያወቅን ዛሬም ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ የሚሉበትን ሚስጥር ማወቅ የግድ ነው። ነገሩን በጥሞና ለሚያጤኑ ሰዎች መልሱ ግልጽ ነው።

ይኸውም "አንተ ከአቶ ልደቱ አያሌው ቅንጣት ያህል እውነት አገኛለሁ/እሰማለሁ ብለህ ትጠብቃለህ?" ለሚለው ጥያቄ መልስህ አዎ፥ ምንአልባት፥ አንዳንዴ... ወዘተ የሚል ከሆነ በእርግጥ የችግሩን መንስኤ በትክክል አግኝተህዋል። እንደ አቶ ልደቱ ያሉ ሰዎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሚና እንዲኖራቸው ያስቻላቸው እንደ አንተ ያሉ ፉዞዎች በመኖራቸው ነው። አሁንም ይሄን ፅሁፍ የምፅፈው ለእንዲህ ያሉ እንከፎች ነው። የነቃ የፖለቲካ ማህብረሰብ ቢኖር ኖሮ የአቶ ልደቱ ውሎና አዳር እስርቤት አሊያም መቃብር ቤት ይሆን ነበር!

Re: ልደቱ አያለው የኢትዮጵያ ነቀርሳ!

Posted: 05 May 2021, 13:27
by experts
ፋንዲያ ሞከራቹ እኮ። አስራችሁት በውሽት ከስሳችሁት፣ የሃስት ምስክር አመጣቹ፣ ፍርድ ቤት ከአንዴም ሶስቴ በነፃ ሲፈርድ እናንተ ግማታሞች አንፈታም ብላቹ ተጫወታቹበት። ሲያቅታቹ ከአገር እንዳይወጣ ከለከላቹ። ፍርድቤት ጉዳዩ ሲሄድ ዳኛው አዝኖ ይሄ የግፍ ግፍ ነው ምንም አላጠፋም ብሎ እንዲወጣ ፈቀደለት። ድሮም ዶማ ሆናቹ እንጂ እውነት ያሽንፋል። አትቸኩል ደግሞ ማን እስር ቤትና የምትቆፍሩት ጉድግዋድ እንደሚገባ እናያለን እውር ሁላ።