አዳነች አበቤ ለጠቅላይ ሚንስትርነት? ይቺ ሴትዮ ምኗ ነው ያስደሰታቸው?
Posted: 05 May 2021, 11:24
እስቲ እስካሁን አከናወነች የተባለው ይነገረን? ብር ስትበትን ነው የምናቃት::
አንድ youtube ላይ አዳነች ለጠቅላይ ሚንስትርነት ሳትፈለግ አትቀርም ሲሉ ሰማሁ:: አብይ ሲጥ የሚያረጋት ይመስለኛል::
ሰው ጠፋ እንዴ? ስንት የተማረ እኮ አለ? ጅብ የሰው አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል አሉ:: ጋላ በስደተኛነት መጥቶ ካልመራሁ ብሎ ነገር አለ እንዴ?
ትንቢት የሚባል ነገር እንዳቅለሸለሸኝ::
በተለይ ቄስ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ባይፈተፍት ደስተኛ ነኝ::