ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! ETHIOPIA INVICTUS !!
ኢትዮጵያ ዛሬ የምትፈልገው ኢትዮጵያዊ ስርዓት እና ኢትዮጵያዊ ሰላም ነው! ይህን ይዘን ነው ዴሞክራሳዊ ሲስተም የምናቆመው !!
Last edited by Horus on 05 May 2021, 03:28, edited 3 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 46830
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ!
You got it right, one Ahiya the other wild ugly pig???
Meriyet Amtu and Bir Ambu respectively and both are foreign mercenaries who sold the so called fraud empire???
Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! (ወጥ የረገጡት ያውሮፓ ታዛቢዎች?)
I did not see your video, but one thing i can tell you, Birhanu nega and his clicks if they think they are smart enough to hoed wink oromos to capture state power we will see what is going to happen to them, we saw what happened in 2005.This time it seems,they are emboldened by Issaias that he will cover their back, that also we will see in the near future.
But the assault on the amharas that they planned together with oromummaa is the tragic part of power hunger and vengeance. So they are determined to use eritreans, oromos and everything in between to reach their end.
But the assault on the amharas that they planned together with oromummaa is the tragic part of power hunger and vengeance. So they are determined to use eritreans, oromos and everything in between to reach their end.
Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! (ወጥ የረገጡት ያውሮፓ ታዛቢዎች?)
ጉሬ
ስለምን እንደ ምታወራ አይገባኝም። ይህ አርስት የተለጠፈበት ምክኛትና ቪዲዮውን ማየት ካልቻልክ፣ ሳታይ ስለምን ግዜህን ታባክናለው? አማራ ጉራጌ ምናምን ከማለትህ በፊት የዚህ ፖስት ጉዳይ ምን እንደ ሆነ ይግባህ !! ሰላም
ስለምን እንደ ምታወራ አይገባኝም። ይህ አርስት የተለጠፈበት ምክኛትና ቪዲዮውን ማየት ካልቻልክ፣ ሳታይ ስለምን ግዜህን ታባክናለው? አማራ ጉራጌ ምናምን ከማለትህ በፊት የዚህ ፖስት ጉዳይ ምን እንደ ሆነ ይግባህ !! ሰላም
Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! (ወጥ የረገጡት ያውሮፓ ታዛቢዎች?)
መቼም ይህ አመት የኢትዮጵያ አመት ነው ። ላይ ላዩን ብቻ ለሚያዩ ይህ ሁሉ ሁከት እና ቀውስ፣ የምዕራብና ያረብ ጠላቶች ሽር ጉድ እጅግ ሊያስፈራቸው ይችላል።
ፖለቲካን በትክክል ማየት ለምንችል ይህ አመት ለኢትዮጵያ ወርቃማ ግዜ ነው። በየጥሻውና ዋሻው ተደብቆ የኖረው አሸብሪ ሁሉ (ከግብጽ እስከ ሸኒ ወጥተው ዉጊያ አድግርገው ተሸንፈዋል። አሁን የኦነግ ና የዎያኔ ትግሬ ፖለቲካ የሚባል ሞቷል ። ያለው የሸኔ ዎያኔ አሸባሪነት ነው። ያ ደሞ ራሱ አሸባሪውን ነው ይዞ መቃብር የሚያወርደው ። ከቦኩ ሃራም፣ አልኬይዳ፣ አይሲስ፣ አልሻባብ ና ሌሎች ዛሬ የት ነው ያሉት? መቃብር፣ በቃ!
የነገው ምርጫ ሲያሻው 100 በ100 ስኬት ይሁን፣ ሲያሻው 20%፣ 30%፣ 40%፣ 50% ስኬት ይሁን! በሁሉም ውጤቶች ኢትዮጵያ ታሸንፋለች። ለምን ቢባል ዴሞክራሲ የሂደት ትምህርት ስለሆነ ። ትልቁ ነገር መንግስት የትግሬና የኦሮሞ አሸባሪዎችን በግድ ለራሱ ሲል የጨርሳቸዋል!
ይህ ምርጫ በትክክል የኢዮጵያ ነጻ አይነኬ፣ አይበገሬ አገር እንደ ሆነች ያስረግጣል ።
ETHIOPIA INVICTUS !

Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! ETHIOPIA INVICTUS !!
ETHIOPIA INVICTUS
Out of the night that covers me,
Black as the Pit from pole to pole,
I thank whatever gods may be
For my unconquerable soul.
In the fell clutch of circumstance
I have not winced nor cried aloud.
Under the bludgeonings of chance
My head is bloody, but unbowed.
Beyond this place of wrath and tears
Looms but the Horror of the shade,
And yet the menace of the years
Finds, and shall find, me unafraid.
It matters not how strait the gate,
How charged with punishments the scroll,
I am the master of my fate:
I am the captain of my soul.
----- William Ernest Henley (1875)

ሴረኛው እና ተንኮልኛው ብርሃኑን ነጋ የዘመናችን ምኒልክ?
ወይ አለማፈር!!
![](https://kafaforfreedom.files.wordpress.com/2014/02/296150_185922478146479_2632721_n-1.jpg)
ወይ አለማፈር!!
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
![](https://kafaforfreedom.files.wordpress.com/2014/02/296150_185922478146479_2632721_n-1.jpg)
Re: ብርሃኑ ነጋ ሌላው የዘመናችን ምኒልክ! ETHIOPIA INVICTUS !!
Minilick was a proud Amara and mobilized his people, Shewa Amaras. Was proud to be Amara and protect it the savage Gallas. This tebtaba lost his root as a Gurage, doesn't identify as a Gurage, has not adopted any ethnic identity but floats on the surfaces of Ethiopian identities spectrum.
Very minimal members from Gurage in his various disbanded and current political organizations. He is one who officially stated, referring to Gurage, that not all ethnic groups deserve the right of self-determination to have their own autonomous federal regions.