Page 1 of 1
በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
Posted: 04 May 2021, 09:38
by AbebeB
አበረ አዳሙ ተገደለ ተገደለ እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያው አከባቢ በስፋት ይወራል፡፡
ሲኞሪና ቻዎ ቻዎ!
Re: በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
Posted: 04 May 2021, 09:41
by dawwit
የፍየል ወጠጤ 9 ትወልዳለች
ልጆችዋም ያልቁና እሷም ትሞታለች።
Re: በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
Posted: 04 May 2021, 09:50
by gearhead
ብአዴን ግንቦቴዎች ከውስጥ ቦርቡረው
ድምጽ አሳጥተው ዳቦ ሊከለክሏት እንደሆነ መሆኑን ስትረዳ
ደንብራ over compensate አደረገች?
ወይስ 4አንገታሙን ጮማው አነቀው?
Re: በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
Posted: 04 May 2021, 10:05
by AbebeB
gearhead wrote: ↑04 May 2021, 09:50
ወይስ 4 አንገታሙን ጮማው አነቀው?
gearhead,
በፍራቸቸ ፈሱ ጭስ ታፍኖ ሞተ እየተባለም ነው፡፡