ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።
Posted: 04 May 2021, 07:57
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 26/2013) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።
የአማራ ክልል የፖለስ ኮሚሽነር የነበረው እና ሰሞኑን ከስልጣን የተባረረው አቶ አበረ አዳሙ በአብይ አህመድ ተገድሏል እየተባለ ነው፡፡
አቶ አበረ አዳሙ እነ ዶር አምባቸው መኮነን እና ጀንራል አሳምነው ፅጌ በአብይ ትዕዛዝ እነተገደሉ ትንሽ መረጃ በመሰጥት አጋልጦ ነበር!!
ሴረኛ አብይ አህመድ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ እነ ዶር አምባቸው መኮነን እና ጀንራል አሳምነው ፅጌ በአብይ ትዕዛዝ ሰፋ ያለ መረጃ ለህዝብ ከመስጠቱ በፊት እንዲገደል ሳያደርጉት አልቀረም!!:roll:
**********

ኮሚሽነሩ የተገደሉት ተመርዘው እንደሆነም ነው የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች የገለጹት።
ኮሚሽነር አዳሙ በቅርቡ ከእነ አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋ በአጣዬና አካባቢው ጉዳይ ከባድ ውዝግብ ውስጥ ገብተው እንደነበርም ምንጮቹ ይናገራሉ።
ይሄ ውዝግብ ደግሞ ኮሚሽነሩን ከስልጣን እስከማስነሳት የደረሰ እንደነበርም ነው ምንጮቹ ያስታወሱት።
አሁን ላይ ኮሚሽነሩ ስለመገደላቸው ይሄ መረጃ እስከወጣበት ድረስ ከባለስልጣናቱ የተባለ ነገር ባይኖርም በዚህ ግድያ ውስጥ ግን እስከ ፌደራል ድረስ ያሉ አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ሲሉም አክለዋል።
በአማራ ክልል እየተፈጠረ ካለው የባለስልጣናቱ አለመግባባት ጋር ተያይዞ የሰኔ 15ቱ አይነት ግድያ ሊከሰት ይችላል የሚል መረጃን ኢትዮ 360 ለህዝብ ማቅረቡ ይታወሳል።
[facebook]https://www.facebook.com/Ethio360mediaO ... 3746964800[/facebook]