አብይ አህመድ አንዱን ገድሎ ሌላውን ነፍስ ሊዘራለት መሞከሩ >>>>
Posted: 04 May 2021, 07:35
አብይ አህመድ አንዱን ገድሎ ሌላውን ነፍስ ሊዘራለት መሞከሩ ምን ያህል የሞራል ኪሳራ ውስጥ እንደገባ የሚያሳይ ነው፣፣
ትህነግን በስሟ ጠርቶና እና ባርማዋ ለይቶ አሸባሪ ሲላት፣ ኦነግን ግን ስም እያለው በማይታወቅ ስም አርማ እያለው ያለምንም አርማ ሸኔ ብሎ መፈረጁ ምን ያህል ሴረኛ እና አሁንም የኦነግ አባል እንደሆነ ጥርጣሬን የሚያጠናክር ነው፣፣
ያ ሁሉ ሰው እንደ እንድ ሲታረድ ምንም ትንፍሽ ያላለ፣ አሁንም ዋናውን አራጅ ኦነግ አሸባሪ ብሎ አለመጥራቱ፣ ስለሱ ብዙ መልዕክት ያዘለ ነው ባይ ነኝ፣፣ አብይ የኦነግን አላማ ለማስፈፀም የተቀመጠ እኩይ ግለሰብ እንጅ እንደ ሀገር መሪ ህዝብን ለመጠበቅ ፍላጎትም አቅምም የሌለው ግለሰብ ነው፣፣