Page 1 of 1

አሸባሪው ህወሓት የእንድርታ ተወላጆች እየገደለ ነው!!!

Posted: 03 May 2021, 13:22
by Hameddibewoyane
አንዳንዶቹ ትህነግ ውስጥ ያለው የአድዋ፣ ሽሬ አክሱም ፖለቲካ ስር የሰደደ፣ ትህነግ ጫካ እያለ ሊያፈርሰው የነበረ የልዩነት ነጥብ መሆኑን አይገነዘቡም። አረጋዊ በርሄ ስለ ትህነግ ታሪክ በፃፈው መፅሐፍም አንደኛው የጠብ ምክንያት እንደነበር አስቀምጧል፣ እሱም እንደ ታጋይ ለመሸፋፈን ቢሞክርም እውነታው ግን የነበረና መደበቅ ያልቻለው ነው።

አሁንም ትህነግ ወደጫካ ሲመለስ ተመሳሳይ ችግር ተፈጥሯል። የእንድርታ ተወላጆች ናቸው እየጠቆሙ እያስመቱን ያሉት፣ ከመንግስት ጋር ሆነው እየሰሩ ያሉትም እንደርታዎች ስለሆኑ መመታት አለባቸው ብለው ትዕዛዝ ባስተላለፉት መሰረት ቄስ ሳይቀር እያስገደሉ ነው።

Re: አሸባሪው ህወሓት የእንድርታ ተወላጆች እየገደለ ነው!!!

Posted: 03 May 2021, 13:40
by Hameddibewoyane
Hameddibewoyane wrote:
03 May 2021, 13:22