Page 1 of 1

የመቐለ ነዋሪ ወንጀለኞች እያጋለጠ ነው!

Posted: 03 May 2021, 13:13
by Ejersa
በመቐለ ዓዲ ሓውሲ የተባለ መንደር ገብረመድህን የተባለ የቡና ነጋዴ በቤቱ ሚልየኖች ብር ማስቀመጡ ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ መሰረት ዛሬ ረፋድ ላይ በቁጥጥር ስር ውሏል።

በኢትዮጵያ ህግ መሰረት በሚልየን የሚቆጠር ብር ቤት ውስጥ ማስቀመጥ ወንጀል ነው።