የአሸባሪው ደጋፊዎቻቸው ተንበጫበጩ!
Posted: 03 May 2021, 12:55
ህወሓት በአሸባሪነት ይፈረጃል ሲባል የጁንታው ደጋፊ ለኛ ለውጥ የለውም ብለው ነበር።
ዛሬ የፌደሬሽን ምክርቤት ህወሓት እና ሸኔ አሸባሪ አይደሉም የሚል ተቃውሞ ያለው በ48 ሰአት ያቅርብ ብሏል።ይህንን ተከትሎ የጁንታው ደጋፊዎች ትላንት ያሉት ክደው አዲስ አበባ ያላቹህ የትግራይ ተወላጅ የህግ ባለሞያ፣ጋዜጠኞች ተቃውሞ ፅፋቹህ አስገቡ እያሉ ነው።
የህወሓት በአሸባሪነት መፈረጅ ብዙ ነገር ስርአት እና መስመር እንዲይዝ ያደርገዋል። ለዚህ ነው የጁንታው ደጋፊዎቻቸው የተንበጫበጩት።
ህወሓት እና ደጋፊዎቹ በየሰአቱ የሚቀያየሩ እስስቶች ናቸው። ህወሓት አሸባሪ ተብሎ በፓርላማ ከፀደቀ ደሞ 360ዲግሪ ተገልብጠው ምንም ለውጥ የለውም ይላሉ።