Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ በመቐለ ታስቦ የነበረው ከባድ የሽብር ጥቃት በሃገር መከላከያ ብልሃት ከሸፈ

Posted: 02 May 2021, 14:23
by Ejersa
መቐለ አለመውደምዋ የሚያናድዳቸው የአሸባሪው አመራሮች የመቐለ ህዝብ ሰላሙ ለመበጥበጥ መቐለ የሽብር መአከል ለማድረግ የታሰበ ሴራ በመከላከያ ብልሃት ከሽፏል።

አሸባሪ ህወሓት ያሰበው ሴራ መከላከያ መረጃው ቀድሞ ስለደረሰው አሸባሪዎቹ ገንበላ ድረስ እስኪገቡ በመጠበቅ መከላከያ ሰራዊት ፀረ ሰላም ሃይሎቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ያለ ነጋሪ ወሬ በማድረግ ሴራው አክሽፎታል። ህዝብ በሰላም በአሉ እንዲያከብር መከላከያ በተጠንቀቅ 24 /7 እየሰራ ነው።

Re: ሰበር ዜና፣ በመቐለ ታስቦ የነበረው ከባድ የሽብር ጥቃት በሃገር መከላከያ ብልሃት ከሸፈ

Posted: 02 May 2021, 14:28
by Hameddibewoyane
TPLF is a terrorist organization!
Ejersa wrote:
02 May 2021, 14:23
መቐለ አለመውደምዋ የሚያናድዳቸው የአሸባሪው አመራሮች የመቐለ ህዝብ ሰላሙ ለመበጥበጥ መቐለ የሽብር መአከል ለማድረግ የታሰበ ሴራ በመከላከያ ብልሃት ከሽፏል።

አሸባሪ ህወሓት ያሰበው ሴራ መከላከያ መረጃው ቀድሞ ስለደረሰው አሸባሪዎቹ ገንበላ ድረስ እስኪገቡ በመጠበቅ መከላከያ ሰራዊት ፀረ ሰላም ሃይሎቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ያለ ነጋሪ ወሬ በማድረግ ሴራው አክሽፎታል። ህዝብ በሰላም በአሉ እንዲያከብር መከላከያ በተጠንቀቅ 24 /7 እየሰራ ነው።

Re: ሰበር ዜና፣ በመቐለ ታስቦ የነበረው ከባድ የሽብር ጥቃት በሃገር መከላከያ ብልሃት ከሸፈ

Posted: 02 May 2021, 14:36
by tarik
Ejersa wrote:
02 May 2021, 14:23
መቐለ አለመውደምዋ የሚያናድዳቸው የአሸባሪው አመራሮች የመቐለ ህዝብ ሰላሙ ለመበጥበጥ መቐለ የሽብር መአከል ለማድረግ የታሰበ ሴራ በመከላከያ ብልሃት ከሽፏል።

አሸባሪ ህወሓት ያሰበው ሴራ መከላከያ መረጃው ቀድሞ ስለደረሰው አሸባሪዎቹ ገንበላ ድረስ እስኪገቡ በመጠበቅ መከላከያ ሰራዊት ፀረ ሰላም ሃይሎቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ያለ ነጋሪ ወሬ በማድረግ ሴራው አክሽፎታል። ህዝብ በሰላም በአሉ እንዲያከብር መከላከያ በተጠንቀቅ 24 /7 እየሰራ ነው።

I been calling them terrorist-igray-tplf 4 over 10 years, it's about time Ethiopian ppl and government realized this. I guess it's better late than never.