ሳይንስ ማወቅ ነው፣ አርት መፍጠር ነው፤ ኢትዮጵያ ውብ፣ የፈጣሪ አገር !!
ኤቦ ለኒህ አስገራሚ ውቦችና የኢትዮጵያዊነት መለከያ !! በአባትና እናት ያደጉ !!!
Re: ሳይንስ ማወቅ ነው፣ አርት መፍጠር ነው፤ ኢትዮጵያ ውብ፣ የፈጣሪ አገር !!
በመቶች ሺ የሚቆጠር አሳዳጊ የበደለው ወጣት ሁሉ እንደ እንሰሳ እንደ አህያ በየገደሉ ምንም ስለማያውቀው ነገር ሲሞት ይህን መሰል ባለ አላማ ባላሎታ፣ ባለ ታለንት ወጣቶች ማየት የህይወት ፈውስ ነው።
Re: ሳይንስ ማወቅ ነው፣ አርት መፍጠር ነው፤ ኢትዮጵያ ውብ፣ የፈጣሪ አገር !!
They are beautiful. May God bless them.