ትግራይ በርስበርስ ጥላቻ ልትበታተን ነው!!!
Posted: 01 May 2021, 21:43
“የእንደርታ ሰው ባንዳ ነው መሞት ” እያሉ ነው የአሸባሪው ደጋፊዎች። የንደርታ ተወላጅ ንቃ ራስህ እና አከባቢህ ጠብቅ።
“በእንደርታ ትልቅ አንባሻ እንጂ ትልቅ ሰው የለውም” ሲሉ የሴራ አባት ስብሓት ነጋ በአንድ ወቅት ተናግሯል።
የዚህ ተቀጥያ የንደርታ ልጆች ላይ ያነጣጠረ ጥላቻ፣ስም ማጥፋት እና ጥቃቶች ቀጥለዋል። ይሄ የእንደርታ ጥላቻ ከህወሓት እና ደጋፊዎቹ አልፎ ጊዚያዊ አስተዳድሩ ላይ አለ።