Page 1 of 1

ደመቀ መኮንን ከሥልጣን ሊነሣ ነውን?

Posted: 01 May 2021, 15:57
by Thomas H
በየዓመቱ ሚያዚያ ወር በሚደረገው የአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት የንብረት ቆጠራ እንደ ንብረት የሚቆጠረው ደመቀ መኮንን በዚህ ዓመት አልተቆጠረም ምክንያቱን ለማጣራት እየሞከርኩ ነው::