Page 1 of 1

እንኳን ከዘመነ ጁንታ ወደ ዘመነ ቴሬሪስት በሰላም አሸጋገረን።

Posted: 01 May 2021, 11:16
by dawwit
ውታፍ ነቃይ will go crazzzy using this brand new label

Re: እንኳን ከዘመነ ጁንታ ወደ ዘመነ ቴሬሪስት በሰላም አሸጋገረን።

Posted: 01 May 2021, 11:27
by Abere
ይኸ ዐዋጅ የወያኔ እና ኦነግ ስያሜ ያላቸውን ሁሉ ያጠቃልላዎይ?

ሣልሳዊ ወያኔ ፣ኦነግ ፣ኦፌኮ፣ኦህደድ ምክንያቱም አንድ ናቸው። በቀላል ኣማርኛ ወተት፣እርጎ፤ዐይብ አጓት ሁሉም በአንድ ቃል የላም ልጅ ይባላሉ ጥጃዋን ሳይሆን እላቢዋን ለመግለፅ። ስለዚህ ሣልሳዊ ወያኔ ያው ወያኔ ነው - ሌሎችም እንድሁ።