Page 1 of 1

ዓቢይ አህመድ፥ በሕዝብ ፈቃድ በሥልጣን መቆየት ከፈለግክ፤ በተቻለህ መጠን እውነት ተናገር፥ እውነት አድርግ፥ ካቃተህ፥ አቅቶኛል እርዱኝ በል። አለበለዚያ፥ ከሕዝቡ ጋር እየተፋጨህ ትሰቃያለህ።

Posted: 30 Apr 2021, 18:49
by EwnetYashenifal
ዓቢይ አህመድ፥ በሕዝብ ፈቃድ በሥልጣን መቆየት ከፈለግክ፤ በተቻለህ መጠን እውነት ተናገር፥ እውነት አድርግ፥ ካቃተህ፥ አቅቶኛል እርዱኝ በል። አለበለዚያ፥ ከሕዝቡ ጋር እየተፋጨህ ትሰቃያለህ።

Re: ዓቢይ አህመድ፥ በሕዝብ ፈቃድ በሥልጣን መቆየት ከፈለግክ፤ በተቻለህ መጠን እውነት ተናገር፥ እውነት አድርግ፥ ካቃተህ፥ አቅቶኛል እርዱኝ በል። አለበለዚያ፥ ከሕዝቡ ጋር እየተፋጨህ ትሰቃ

Posted: 30 Apr 2021, 21:32
by experts
ትክክልና በጣም ጥሩ አባባል