Page 1 of 1
አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 30 Apr 2021, 16:48
by Abaymado
አንድ ቦታ ይህን ፊልም አይተን ይህ የሚናገረው ቃል ጣልያንኛ ነው መሰለኝ ስል "አይደለም እረ የሃይማኖት ቃል ነው " አለኝ ከአጠገቤ ያለው:: ልጁ በጣም ተስቦ ስለነበርና እውነት እንዲሆን ከመመኘቱ የተነሳ የተናገረው መስአለኝ: : ምክንያቱ ደሞ ጴንጤ ስለነበር ነው:: ግን ምን አይነት የሃይማኖት ቃል?
አዩ ሲናገራቸው የነበሩት ቃላቶች :
ማታካራዞ
ማቶሮዙ
ቪንታዬ ሲንፕራ
ማታካራፓሳ
ግጋጋራማንት
ሲካካቶሾኮሮቭኦስ
-ግን ግን አዩ ጩፋ እየቀለደ ነው ወይስ ከምሩ ነው? ሕዝቡስ ምን ነክቶት ነው? መቼም እዚህ የሚገባ ሁሉ ጤናው ተቃውሶ ነው :የሚወጣው :: ሁሉም ሃይማኖቶች ችግር አለባቸው::
Re: አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 30 Apr 2021, 18:04
by Abere
አባይ ማዶ፤
መንግስት ቢኖር ነብዩ ጩፋን 4 ጊዜ ቢገርፈው ምን እያልክ ነው የምትቀባጥረው ብሎ ውሸቴን ነው ብሎ ይቅለበለብ ነበር። ወንድ መንግሥት የለማ ታዲያ እራሱ መንግስት ነኝ የሚለው አዩ ጩፋ ነው ሰ7ኛ ንጉስ ነኝ ብሎናል። መቼም እርሱ ቀድመ ነገስታት በፊት እኔ ነበርኩኝ ልክ የዐድዋውን ጦርነት እኔ ነኝ የመራሁት ብሎ አይደለም እንዴ በምኒልክ ፎቶ ምትክ አበበች አበቤ የዐብይን ፎቶ ይዛ ተንክርፍፋ ዐድዋን ያከበረችው።
Re: አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 30 Apr 2021, 18:52
by EPRDF
አማሮች በቃ በቀን በቀን እየተጃጃሉ እየተሞኛኙ ሊያልቁ ነው።
ወይኔ ወንድሞቼና እህቶቼ!
ኧረ ለመሆኑ ሌሎቹ ጤንኛ አማሮች አይመክሩዋቸውም እንዴ በቃ ዝም ብለው ነው የሚያዩዋቸው ማለት ነው?
Re: አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 30 Apr 2021, 19:13
by sun
Abaymado wrote: ↑30 Apr 2021, 16:48
አንድ ቦታ ይህን ፊልም አይተን ይህ የሚናገረው ቃል ጣልያንኛ ነው መሰለኝ ስል "አይደለም እረ የሃይማኖት ቃል ነው " አለኝ ከአጠገቤ ያለው:: ልጁ በጣም ተስቦ ስለነበርና እውነት እንዲሆን ከመመኘቱ የተነሳ የተናገረው መስአለኝ: : ምክንያቱ ደሞ ጴንጤ ስለነበር ነው:: ግን ምን አይነት የሃይማኖት ቃል?
አዩ ሲናገራቸው የነበሩት ቃላቶች :
ማታካራዞ
ማቶሮዙ
ቪንታዬ ሲንፕራ
ማታካራፓሳ
ግጋጋራማንት
ሲካካቶሾኮሮቭኦስ
-ግን ግን አዩ ጩፋ እየቀለደ ነው ወይስ ከምሩ ነው? ሕዝቡስ ምን ነክቶት ነው? መቼም እዚህ የሚገባ ሁሉ ጤናው ተቃውሶ ነው :የሚወጣው :: ሁሉም ሃይማኖቶች ችግር አለባቸው::
Seems to have originated from Italian (Sicily) as Sicilian dialect matarazzu meaning, Mattress, a derivative of Arabic Mạtrạh meaning, A place to lie down. Is Iyyu Cufa some how affiliated with mafia cone artists? 
Re: አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 30 Apr 2021, 19:28
by TesfaNews
Please wait, video is loading...
Re: አዩ ጩፋ! "ማታካራዞ" ይህ ቃል ጣልያንኛ ነው ወይስ የሃይማኖት ቃል?
Posted: 01 May 2021, 04:44
by Abaymado
EPRDF wrote: ↑30 Apr 2021, 18:52
አማሮች በቃ በቀን በቀን እየተጃጃሉ እየተሞኛኙ ሊያልቁ ነው።
ወይኔ ወንድሞቼና እህቶቼ!
ኧረ ለመሆኑ ሌሎቹ ጤንኛ አማሮች አይመክሩዋቸውም እንዴ በቃ ዝም ብለው ነው የሚያዩዋቸው ማለት ነው?
The defunct EPRDF: Amhara phobia is at the peak even at this disastrous time?! Agames are the reason for all chaos in this country.
By the way, I haven't seen single Amhara in this scene, all are Southern nationalities and gallas. But you want to add Amhara into this mess because of agames's suffering. Agames are paying for what they did. They deserve!