ለቀረው ጤነኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እንኳን ለህማማቱ። ስለቅለቱ፣ ለትንሳኤው አደረን !!!
ከጦርነት አሻንጉሊት ያልወጡት ያይምሮ ህጻናት እና ጤነኛው ማህበረሰብ !!
ትህነግ፣ ኦነግ፣ ቅብጥርሴ የሚባሉ አንጎላቸው የቀጨጨ፣ ሪታርድ ያደረገ ሁላ ችግር ለመፍታት የምይችሉት፣ ከረሃብ፣ ስደት፣ ጦረነት፣ እና ቀውስ መላቀቅ የማይችሉት መሰረታዊ በሽታቸው የሳይኮሎጂ፣ የኮግኒሽን ፣የካልቸር በሽታ ስለሆነ ነው ። የጎሳ አንጎል፣ የጎሳ አይምሮ ለውድቀትና ዉድመት ፕሮግራም የተደረገ ነው። አንድ የተማረ ሰው እነዚህ የጎሳ አንጎሎች ሁሉም መጨረሻቸው ሞት፣ ስደት፣ ድህነት፣ እና ተከታታይ ቀውስና ሁከት መሆኑን ላላወቀ ምኑን ተማረ!
ለቀረው ጤነኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እንኳን ለህማማቱ። ስለቅለቱ፣ ለትንሳኤው አደረን !!!
ለቀረው ጤነኛ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እንኳን ለህማማቱ። ስለቅለቱ፣ ለትንሳኤው አደረን !!!
Last edited by Horus on 30 Apr 2021, 02:19, edited 1 time in total.