“ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጫወታው ነው” !
Posted: 29 Apr 2021, 12:31
የጁንታ ደጋፊዎች ጦርነቱ እንዲነሳ ያላሉት ነገር አልነበረም። ግፋ በለው እያሉ ሲያጋፍሩ ነበር፤እነ አሉላ ሰለሞን “ውግያ ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጫወታው ነው” ሲሉ በሚዲያ ሲናገሩ ነበር።
ጁንታው ወታደራዊ ሰልፎች እና ዛቻ በየቀኑ ነበር የሚያደርገው። በተለያዩ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በጁንታው ስፖንሰር የሚደረጉ ግጭቶች ነበሩ እነዚህ ግጭቶች በሚዲያም ሽፋን ይሰጣቸው ነበር።
ጁንታው በመላው ኢትዮጵያግጭት ስፖንሰር እያደረገ ሃገር እያመሰ የትግራይ ኤሊት “ትግራይ ሰላም ነች” ምን አገባን ይሉ ነበር ። ጁንታው ወደ እብደት እንዲገባ ኢሊቱ ይገፋ ነበር።
የጁንታ አመራር “እኛ የማንመራት ኢትዮጵያ ሆነ ትግራይ ገደል ትግባ” የሚል የአህያ ሃሳብ ነው ነው የነበራቸው። በደም ስለመጡ ስልጣን ላይ ዘልአለም ለመቆየትም በመቶሺዎች የድሃው ወጣት ደም መገበር ለነሱ ባህላዊ ጫወታ ነው።
ህወሓት ከበርሃ ጀምሮ ነገሮች በሃይል ነው እየፈታ የመጣው አጋጣሚ ሁኖ ደሞ በሃይል የፈታቸው ሁሉ ተሳክተውለታል። ይሄ እብሪት ወለደ ማንም አይችለንም የሚል ለራሳቸው አምነው ለህዝብም አሰረፁ። ይቺ ትምክህት አብጣ አብጣ የማይደፈረውን ደፈሩ በአለም ተደርጎ የማያቅ ስህተት ሰሩ ዳር ድንበር የሚጠብቅ የሃገር መከላከያ በድንገት ጨፈጨፉ።
ግዙፍ የሃገር መከላከያ እዝ የጨፈጨፈ አካል 80 % የሃገሩቱ ከባድ መሳርያ የቀማ ሽፍታ እንዲሁም ረጅም ተወንጫፊ ሮኬት ወደ ከተሞች የሚተኩስ ጁንታ ለሃገር ድህንነት ሲባል በማያዳግም መልኩ ብዙ ቴክኖሎጂዎችም በመጠቀም መደምሰስ ነበረበት፤ ጦርነቱ ትግራይ ክልል ስለነበረም ትግራይ ወድማለች።
ጁንታው ቢተኩስ መከላከያም መልስ ሲሰጥ የጦርነት ሜዳው ትግራይ ስለነበር ትግራይ ተጎድታለች። ህዝብም ተጎድቷል። ጦርነት ባህላዊ ጫወታ አለመሆኑ በተግባር ታየ። ጦርነት ባህላዊ ጫወታ ነው ያሉትም ዛሬ ምሾ አውራጅ ሁነው በየአደባባዩ እየተንከባለሉ እየዋሉ ነው። ጦርነት እንዳይጀመር ነበር በየጎዳናው መንከባለል ያስፈልግ የነበረው አሁን ትግራይ ከደመች ቦሃላ ምን ይሰራል!
አሁንም ከጦርነት ቦሃላም የጁንታው ያቺ “ትምክህት” ገና አልተነፈሰችም ትግራይ ወድማም ፣የትግራይ ህዝብ መከራ ላይ ወድቆ ዛሬም መፍትሄው ሃይል ነው ይላሉ የጁንታው እብሪት እና ትምክህት እስኪተነፍስ ይበቃል አዎ ተሸንፈናል ሰላም ፈጥረን እንኖራለን እስኪሉ በመረጡት መንገድ ማስተናገድ ግዴታ ነው።
ጁንታ አይነት እብሪተኛ በቃኝ እስኪል ድረስ ሽንፈቱ እስኪያምን ድረስ ካላሸነፍከው ስለማያርፍ እርምጃው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።
ትግራይ እንድትወድም፣የትግራይ ህዝብ እንዲሰቃይ ምክንያት የሆኑት ጁንታ ህወሓት እና ደጋፊዎቻቸው ናቸው።
“ጦርት ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጫዎታው” ላላቹህ ትምክህተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹህ ትግራይ ወድማለች!!!!!