ተገድሎ የማያልቅ ጁንታ፤ ተማርኮ ያማይልቅ የአማራ መከላከያ -- ትንግርት ነው
Posted: 29 Apr 2021, 12:17
ተገድሎ የማያልቅ ጁንታ፤ ተማርኮ ያማይልቅ የአማራ መከላከያ -- ትንግርት ነው::
በአንድ ብኩል ፉዞ ወይኔ እልፍ ዐዕላፍ የአማራ ወታደር ማረኩ ትለናለች ፡ጌታቸው ረዳ አይኖቹ በእንባ ወርዝተው ፊቱ ዱቄት የተነፋበት ዕቃመስሎ። ይኸ አይታመንም። በሌላ በኩል ህግ የማስከብሩ ስራ ተሳክቷል ይሉን እና እንደ ገና ዛሬ ብሄሊኮፕተር ወይኔን ስትታረስ ዋለች ይሉናል። ይኸም ግምት ወስጥ ይጥላል። በመካከል ግን አንድ ሀቅ አለ ፩ኛ ወያኔ በአማራ መሬት ላይ ድርቅ ብሎ በእራሱ እና በትግራይ ላይ ስቃይ ማምጣቱ፣ በሌላ በኩል የአማራ መከላከያ ወደ ውያኔ ሲያተኩር ኦነግ ኦሮሙማ በሻጥር በካራቴ ከታች ለመጥረግ መሞከሯ ነው።