ስዩም ተሾመ አሁንስ አበዛከዉ ባለፈዉ ወያኔዎች አንገት መቅላት/መቁረጥ የተማሩት ከሱዳን ማሃዲስቶች ነው አልክ እሺ ብለን ተቀበልን; ያዉ መቸም ብዙዎቹ ወያኔዎች ሱዳን ሀገር በሃማፅኢነት(rebel) ስለቆዩ ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ሆኖ ይሆናል ብለን ተስማማን (ጉድ አኮ ነው ! የአንድ ንጉስ ዮሐነስ አንገት በመሃዲስቶች ስለተቆረጠ መላዉ ወያኔን ዱሽ አረጉት ማለት ነዉ)::
ቆይ ታድያ ይሄ በአዉሮፓና አሜሪካ አስፋልት ላይ መንከባለልን ደሞ ማን አስተማራቸዉ ልትል ነዉ ? እኔ ሰዉ ሰላምዊ ሰልፍ ወቶ መሬት ላይ ሲንደባለል አይቼ አላቅም! Google-ም “rolling on asphalt” ብዬ ሰርች ባረግ ያገኘሁት “rolling stone”, “rock and roll, e.t.c” ብቻ ነዉ

, ስዩም በነካ አጅህ እነዚህ source of all evil ከየት አባታቸዉ ነው ይሄን መሬት ላይ መንደባለል የተማሩት ??
ካህያ ብለህኝ እንዳታርፍ….
አሁንማ ሰዎች እንደነገሩኝ ዊከንድ ዴት ለመደራረግ ሲፈልጉ ሁሉ ሄደን እንደባለል ብለዉ ነዉ የሚቀጣጠሩት አሉ