ተላላኪው ብአዴን እና የአማራ ህዝብ የገጠመው የህልውና አደጋ!!

Re: ተላላኪው ብአዴን እና የአማራ ህዝብ የገጠመው የህልውና አደጋ!!
አማራ እንደ ኩርድ
ኩርዶችም እንደ አማራ በቁጥር ብዙ ነበሩ። ሀገር በመመስረቱም የአባት ድርሻ ያላቸው ፤ ታሪካቸው የሚያስቀና ባህላቸው የዳበረ የተመሰከረላቸው ተዋጊ ህዝቦች ነበሩ።
ጥቂት የተማሩ ኩርዶች "የህውልና ጥያቄ አለብን" ብለው ሲነሱ ፤ ህዝብ 'ብዙ ሆነን እንዴት ይሆናል' እያለ አላገጠባቸው። "እንደራጅ" ሲሏቸው 'ተዋጊዎች ነን የፈለገው ይምጣ' ብለው ችላ አሏቸው። "የሀገር ባለቤትነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል" ብለው ሲጮኹ ወጣቱ ሺሻ ቤት ሆኖ ሳይሰማቸው ቀረ።
የተፈራው ቀን ግን ሲንፏቀቅ ደረሰ !
መጀመሪያ ቱርክ ነበረች በትሯን ያነሳችባቸው። የተደራጀ 10 ሰው 1000 ውን ይነዳዋል እና ፤ ያልተደራጁት ኩርዶች ተበተኑ። ወንዛቸውን ፤ ተራራቸውን ፤ መሬታቸውን ፤ እርሻቸውን ጥለው ጠፉ። እኔንም ያሰጉኛል ያሉ ኢራቅና ፤ ሶራዊያን በግራ በቀኝ አዋከቧቸው። እርስ በእርስ የሚግባብት ቋንቋ ጠፍቶቸው በየአለት ፤ በየዋሸው ስር ተሸሽገው ጠፋ። አሁን ኩርዶች አንድ የመሆን ህልውናቸው አክትሞ በ4 ሀገራት በኢራቅ ፤ በኢራን ፤ በሶሪያና ፤ በቱርክ ተበትነው ይኖራሉ።
አማራም እንደ ኩርድ
አማራ የህልውና ጥያቄ እንዳለበት የማይቀበል ብዙ የአማራ ወጣት አለ። በአማራነት እንደራጅ ሲባል "ከኢትዮጵያዊነት አልወርድም ብሎ የሚጃጃልም አለ።
ቱርኮች 'ኩርዶችን' ከመምታታቸው በፊት አሸባሪ ናቸው ብላ ፈርጃ ነበር። አማራም በአሁን ጊዜ የተለያየ ስም ሰተው ለመምታት አመቻችተውታል። በዚህ ሶስት አመታት ደግሞ የድርጊት እንቅስቃሴ ጀምረዋል። በአራቱም አቅጣጫ አማራን ወጥረውታል። ዕቅዳቸው መተውት መበተን ነው። ይሄ የሚቀር ጉዳይ አይደለም። ያለው ምርጫ በህብረት ተከላክሎ በአሸናፊነት መውጣት ብቻ ነው።
ወጣቱ ከነቃ የኩርዶችን ታሪክ እንገለብጠዋለን። እንዲሁ ከሆነ ግን ታሪኩ በአሳፋሪ ሁኔታ ይደገማል።
Henok M.kassa

Please wait, video is loading...