ወደ መቃብር እየወረዱ ደመሰስን "የምንተስኖት ሃይል"
ጌታቸው ረዳ በተለቀቀው ቪድዮ ላይ ከጉድጓዱ ውስጥ ባደረገው ንግግር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን በወሳኝ መልኩ ደምስሰናል። የኤርትራን መከላከያ ሰራዊት ከጥቅም ውጭ አድርገን እያሳደድነው ነው ብሏል። ይሄን ተከትሎ የ ጁንታው "የምንተስኖት ሃይል" የሚል ስያሜ አግኝቷል። የአእምሮ መቀንጨር ያለባቸው ደጋፊዎቹ ኢሄንኑ መልእክት እንደ የንቅልፍ መተኛ ኪኒን ሲጠቀሙበት ማየት ምነኛ አስቂኝ ነው። ሁሉም የጦር መሳርያ በጁ እያለ በሁለት ሳምንት ወደ ዱቄት የተቀየረ ጁንታ ከጉድጓዱ ውስጥ ሆኖ አለም ላይ ተዋሽቶ የማያውቅ ውሸት ሲዋሽ መስማት እየተለመደ የመጣና ደስታ ለራቀው ሰው እንደመዝናኛ እያገለገለ ነው። የቀድሞ የእስራኤል አምባሳደር በኢትዮጵያ ኢቪን ግራኖት "ከ17 አመት የኢትዮጵያ ቆይታ ከትግራይ ባለስልጣናት (ወያኔ) የተረዳሁት መዋሸት ማለት የከፍተኛ እድሎች(ስኬት ) ነው ማለታቸው ነው " ብሏል። እነዚህ ሰዎች ላይ ጥልቅ ጥናት ማካሄድ ወቅቱ ነው።

Re: ወደ መቃብር እየወረዱ ደመሰስን "የምንተስኖት ሃይል"
Ejersa wrote: ↑29 Apr 2021, 02:16ጌታቸው ረዳ በተለቀቀው ቪድዮ ላይ ከጉድጓዱ ውስጥ ባደረገው ንግግር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን በወሳኝ መልኩ ደምስሰናል። የኤርትራን መከላከያ ሰራዊት ከጥቅም ውጭ አድርገን እያሳደድነው ነው ብሏል። ይሄን ተከትሎ የ ጁንታው "የምንተስኖት ሃይል" የሚል ስያሜ አግኝቷል። የአእምሮ መቀንጨር ያለባቸው ደጋፊዎቹ ኢሄንኑ መልእክት እንደ የንቅልፍ መተኛ ኪኒን ሲጠቀሙበት ማየት ምነኛ አስቂኝ ነው። ሁሉም የጦር መሳርያ በጁ እያለ በሁለት ሳምንት ወደ ዱቄት የተቀየረ ጁንታ ከጉድጓዱ ውስጥ ሆኖ አለም ላይ ተዋሽቶ የማያውቅ ውሸት ሲዋሽ መስማት እየተለመደ የመጣና ደስታ ለራቀው ሰው እንደመዝናኛ እያገለገለ ነው። የቀድሞ የእስራኤል አምባሳደር በኢትዮጵያ ኢቪን ግራኖት "ከ17 አመት የኢትዮጵያ ቆይታ ከትግራይ ባለስልጣናት (ወያኔ) የተረዳሁት መዋሸት ማለት የከፍተኛ እድሎች(ስኬት ) ነው ማለታቸው ነው " ብሏል። እነዚህ ሰዎች ላይ ጥልቅ ጥናት ማካሄድ ወቅቱ ነው።
![]()
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ወደ መቃብር እየወረዱ ደመሰስን "የምንተስኖት ሃይል"
Ejersa wrote: ↑29 Apr 2021, 02:16ጌታቸው ረዳ በተለቀቀው ቪድዮ ላይ ከጉድጓዱ ውስጥ ባደረገው ንግግር የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን በወሳኝ መልኩ ደምስሰናል። የኤርትራን መከላከያ ሰራዊት ከጥቅም ውጭ አድርገን እያሳደድነው ነው ብሏል። ይሄን ተከትሎ የ ጁንታው "የምንተስኖት ሃይል" የሚል ስያሜ አግኝቷል። የአእምሮ መቀንጨር ያለባቸው ደጋፊዎቹ ኢሄንኑ መልእክት እንደ የንቅልፍ መተኛ ኪኒን ሲጠቀሙበት ማየት ምነኛ አስቂኝ ነው። ሁሉም የጦር መሳርያ በጁ እያለ በሁለት ሳምንት ወደ ዱቄት የተቀየረ ጁንታ ከጉድጓዱ ውስጥ ሆኖ አለም ላይ ተዋሽቶ የማያውቅ ውሸት ሲዋሽ መስማት እየተለመደ የመጣና ደስታ ለራቀው ሰው እንደመዝናኛ እያገለገለ ነው። የቀድሞ የእስራኤል አምባሳደር በኢትዮጵያ ኢቪን ግራኖት "ከ17 አመት የኢትዮጵያ ቆይታ ከትግራይ ባለስልጣናት (ወያኔ) የተረዳሁት መዋሸት ማለት የከፍተኛ እድሎች(ስኬት ) ነው ማለታቸው ነው " ብሏል። እነዚህ ሰዎች ላይ ጥልቅ ጥናት ማካሄድ ወቅቱ ነው።
![]()
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42