Page 1 of 1
ጉራጌ በይፋ በወራሪው እና በተስፋፊው ኦሮሞማ ተሰለቀጠች!! ሞጋሳዎች Horus እና ወንድሞቹን የገዳስር ስዓትን የሚያከብሩበት ቦታ በይፋ ተከፈተ!!
Posted: 28 Apr 2021, 14:10
by Wedi
ጉራጌ በይፋ በወራሪው እና በተስፋፊው ኦሮሞማ ተሰለቀጠች!! ሞጋሳዎች Horus እና ወንድሞቹን የገዳስር ስዓትን የሚያከብሩበት ቦታ በይፋ ተከፈተ!!
Please wait, video is loading...
Re: ጉራጌ በይፋ በወራሪው እና በተስፋፊው ኦሮሞማ ተሰለቀጠች!! ሞጋሳዎች Horus እና ወንድሞቹን የገዳስር ስዓትን የሚያከብሩበት ቦታ በይፋ ተከፈተ!!
Posted: 28 Apr 2021, 15:01
by Horus
ወዲ፣
ወዲ ስንቴ ነው የምነግርህ?! ጉራጌ በማንም ጫጫታ ወይ ስሜታዊ ማቀንቀን አይደናበርም፣ በቆሻሻው መውጫ አልባው የዘር ዝባዝንኬ ውስጥ አይነከርም። በወልቂጤ ዙሪያ ከኦሮሞ ተጋብተው ተዳቅለው ያሉት ጉራጌዎች ስለገዳ ማክበሪያው ቦታ የሚሉትን የሚወስኑትን ወደ ፊት እናያለን ።
ጉራጌ ግን የሺ ዘመናት ጠላቶቹን ተቋቁሞ እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው። የጉራጌ ህልውና፣ የጉራጌ ባህልና ማንነት ዘላለማዊ ነው ። ስለዚህ ጉራጌ የራሱን ችግር በራሱ ፍልስፍና፣ በራሱ ግዜ ይፈታል፣ የማንም የፖለቲካ ደላላ አይፈልግም።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ሶኢሽያል ችግር እንዴት እንደ ሚፈታ ጉራጌ የራሱ የጉራጌ መንገድ አለው ። የውጭ ደላሎች አይፈልግም ። ደግሜ ደጋግሜ እንዳልኩት ጉራጌ የኢትዮጵያ ሞዴል ነው። ችግር እንዴት እንደ ሚፈታ ከጉራጌ ተማር እላለሁ !
ሆረስ ዐይነ ኩሉ
Re: ጉራጌ በይፋ በወራሪው እና በተስፋፊው ኦሮሞማ ተሰለቀጠች!! ሞጋሳዎች Horus እና ወንድሞቹን የገዳስር ስዓትን የሚያከብሩበት ቦታ በይፋ ተከፈተ!!
Posted: 28 Apr 2021, 18:51
by AbebeB
wedi,
I promised you to rename and own Horus.
Horus እኔ እወስዳታለሁ!
But I know you only in Ethio 360 as Biruk. But where are your parents at home? For I love you, I wanna take care of their assimilation.

Re: ጉራጌ በይፋ በወራሪው እና በተስፋፊው ኦሮሞማ ተሰለቀጠች!! ሞጋሳዎች Horus እና ወንድሞቹን የገዳስር ስዓትን የሚያከብሩበት ቦታ በይፋ ተከፈተ!!
Posted: 28 Apr 2021, 19:08
by sun