ኢትዮጵያዊ ጀነራል የውሃንስ ገብረ መስቀልን ህግደፋዊ የማነ ሻርልን ንሓድሕዶም ተወናጂሎም
Posted: 28 Apr 2021, 11:31
"... ጁንታው ወደ ጫካ ከመፈርጠጡ በፊት እስከ 13 ሺ የሚጠጉ ተጋሩ እስረኞችን ሰብስቦ መቀሌ ጎዳናዎች ላይ ለቀቃቸው። ከነኚህ ታራሚዎችም በብዛት የተደራጁ ሌቦች፣ ዘራፊዎች፣ ማጅራት መቺዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ የትግራይ ሴቶችን አስገድደው የሚደፍሩና በትግራይ ህጻናት ላይ ጾታዊ ጥቃትን የሚፈፅሙ ወንጀለኞች ይገኙባቸዋል።" ( አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል)![]()


