Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by Horus » 27 Apr 2021, 19:41

የሽግግር ውይይት ወይም አቢይን ማንሳት የሚባለው የዎያኔ ፕላንን ነው አሜርካና እንግሊዝ በጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሊጭኑ የሚሞክሩት ።

አውሮፓ ምርጫውን መደገፍ ካልፈለገ ገደል ይግቡ ። እኛ ራስችን ምስክር ሆነን የራሳችን የፖለቲካ ህይወት እነኖራለን ። ሞግዚት አይደለንም>

የኢትዮጵያ ሕዝብ አቢይን ከስልጣን የሚያወርደው ዎያኔ ወደ ስልጣን እንዲመለስ ካደረገ ብቻ ነው።


Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47678
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by Halafi Mengedi » 27 Apr 2021, 19:49

Horus Diqalaw Amhara aka Menelik horse, didn't you tell us the Amhara noise demonstration ease America pressure just yesterday???

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by gearhead » 27 Apr 2021, 20:05

ውሸት!! ። Westsern Pressures has nothing to do with the dam!This is an excess rainfall year, and with the 3.1 rs earth quake at ASWAN, egypt will be begging for relief of head pressure, egypt would look away even at a 30bcm fill rate this year. Planned is 18bcm this year and still of no effect for aswan that is at 84bcm when its colonial quota is 59bcm/yr.

EZEMA celebrated a 5bcm last year, a rate that would kill off the dam's useful economic life; perhaps a rate that EZEMA negotiated with egypt for its $1billion a year payment!

If there is an enemy of the DAM it is the EZEMA and link that is in power and no one else.
Last edited by gearhead on 27 Apr 2021, 20:07, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by Horus » 27 Apr 2021, 20:05

ሃላፊ ደደቡ፣
በትክክል ብያለሁ ። ማንኛውም ማዕከላዊው መንግስትን የሚያዳክም ንቅናቄም ዕራብ አይፈልግም። ምራብ ለትግሬ ሳንቲም ግድ የለውም። የትግሬ ሕዝብ በሚሊዮን ተሰዶ ያውሮፓ ችግር እንዳይሆኑ እዚያ ትግሬ ውስጥ ስንዴ እንዲወረወርለት ነው የነጩ ፍላጎት ። ሌላው እነሩሲያ እና ቻይና እንዳይገቡ ነው በቃ! እንዳሻህ ሺ አመት ተሰልፍ።

አው አሜሪካ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠላ አይፈልጉም፣ ስለዚህ ነው አበሻ ሲነሳ ጋብ የሚሉት ፣ በሌላ በኩል ማዕከላዊ መንግስቱ እንዲወድቅ አይፈልጉም ። እነሱ የሚፈልጉት እነሱ የሚቆጣጠሩት እንደ ዎያኔ ትግሬ ያለ የክህደትና ባንዳነት ባህል ያለው ቡድን ኢትዮጵያን እንዲገዛ ነው። አንተ 30 አመት አገለገልክ፣ ሕዝብ አወረደህ፣ አበቃ !

መዕራብ እንደ ጀመረው ባገራችን ጣልቃ በገባ ቁጥር ሕዝባችን እንድ እየሆነ ግብጽና ደጋፊዎችዋን ድባቅ እንከታለን። ይህ ሁሉ ሁከት ግድቡን ለማስቆም ነው። ያ አይታሰብም ! ካሻቸው መጥተው ይውረሩን !! ያኔ ይታያል!

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by gearhead » 27 Apr 2021, 20:23

Western pressure is building over the stolen transitional roadmap! The damage EZEMA has done is incalculable and yet they are still lying.

Horus
Senior Member+
Posts: 42557
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ካሁን እስከ ሃምሌው ሙሊት ድረስ የምዕራብ ግፊትና ሴራ ሰማይ ይደርሳል! እንዘጋጅ !!

Post by Horus » 27 Apr 2021, 21:21

ምድረ ወያኔዎች፣
የፖለቲካ መሪነትና እስቴት ክራፍት (መንግስተ ጥበብ) ንብ እብደ ሆነ አይገባቸውም ። የዎያኔ አንድ ቡድን ለ27 አመት ብቻውን ሲገዛ አይደለም ሲሰርቅ፣ ቶርቸር ሲያደርግ ኖር አሁን ከስልጣን ሲባረር የሽግግር መንግስት ይላል! ሳፋሪ ደደብ ዎያኔ።

Post Reply