ኩበት ቤት ተደብቆ ዛሬም አለሁ ይላል!
Posted: 27 Apr 2021, 19:04
ነብሱን ለማትረፍ ኩበት ቤት የሚደብቅ ለአቅመ ወንድነት የደረሰ ወኔ የሌለው ፈሪ ሰው አስሬ አፉ መክፈቱ ምን ያክል ተስፋ መቁረጡ ማሳያ ነው።
የትግራይ ህዝብ ሰላሙ የሚፈልግ ከሆነ እነዚህ ኩበት ቤት፣ኩሽና የሚደበቁ ጁንታዎች አሳልፎ መስጠት አለበት። እነዚህ እስካሉ ድረስ የትግራይ ህዝብ መከራ ይረዝማል። በነዚህ ምላስ የትግራይ ህዝብ መከራ ውስጥ ነው።
የትግራይ ገበሬ ለራሱ ተቸግሮ ሽፍቶች እና ጎረምሳ ታጣቂዎቻቸው መቀለብ ሰልችቶታል።