Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የአቢይ ፍፃሜው ከጋዳፊ የሚለይ አይሆንም ፡፡ የጋዳፊ አረንጓዴ መጽሐፍ በቱቦ ተቀጥቅጦ ከመሞት አልታደገውም ፤ መደመርን እርሱት፡፡" ሙሉቀን ተስፋው

Post by sarcasm » 27 Apr 2021, 08:25

አንድ ሀሙስ የቀራት አገር ነው ያለችን፡፡ ከልክ ባለፈ የራስ ፍቅር የሚሰቃየው ጠቅላይ ሚንስትር ፍፃሜው ከጋዳፊ ወይም ከኡንግ ሳን ሱ የሚለይ አይሆንም፡፡ የጋዳፊ አረንጓዴ መጽሐፍ በቱቦ ተቀጥቅጦ ከመሞት አልታደገውም፤ መደመርን እርሱት፡፡ የበርማዋ ኡንግ ሳን ሱ የኖቤል ተሸላሚ ነበረች፡፡ በአንድ ወቅት ለዓለማችን ሞዴል የምትሆን የለውጥ መሪ ተብላ ተወድሳ ነበር፡፡ ግን የኖቤል ሽልማቱ እንደ ዐቢይ አውዳሚ ከመሆን አላስቀራትም፡፡ አሁን ዘብጥያ ወርዳለች፡፡ እንደ ግብፁ መሀመድ ሞርሲ ፋናቲክ ከሆነው ኦሕዴድ ሸኔ የመጣው የአገራችን ጋዳፊ ዐቢይ አሁንም ካለው የከፋ ውድመት ገና ያስከትላል፡፡

ብዙ ነገሮች ተበላሽተዋል፤ ለብዙ መፍትሔዎች ጊዜው መሽቷል፡፡ የዜጎችን የከፋ ዕልቂት ለመቀነስ ያለው ብቸኛ አማራጭ የኅልውና ስጋት ካለባቸው ብሔረሰቦች ጋር አሊያንስ በመፍጠር መታገል ነው፡፡ ዐቢይ የሞርሲን፣ ጋዳፊን ወይም ሳን ሱን ዱካ መከተሉ አይቀርም፡፡
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የአቢይ ፍፃሜው ከጋዳፊ የሚለይ አይሆንም ፡፡ የጋዳፊ አረንጓዴ መጽሐፍ በቱቦ ተቀጥቅጦ ከመሞት አልታደገውም ፤ መደመርን እርሱት፡፡" ሙሉቀን ተስፋው

Post by sarcasm » 29 Apr 2021, 08:39

Please wait, video is loading...

Post Reply