Page 1 of 1

ሴረኛው ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው የጥፋት አዋጅ!! ኢዜማ አማራን እናጥፋው ብሎ ለአብይ አህመደ የፃፈው ምስጥራዊ ሰንድ ወጣ!!

Posted: 27 Apr 2021, 05:44
by Wedi
ሴረኛው ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው የጥፋት አዋጅ!! ኢዜማ አማራን እናጥፋው ብሎ ለአብይ አህመደ የፃፈው ምስጥራዊ ሰንድ ወጣ!

ግንቦት 7 / ኢዜማ ከአብይ አህመድ ጋር በመሆን የአማራን ህዝብን ለማጥፋት እየሰራ መሆኑን የሚያጋልጥ ምስጢራዊ ሰነድ ወጣ!!
ግንቦት 7 / ኢዜማ በፃፈው በዚህ ሰንድ የአማራ ፋኖ ለፌድራል መንግስትቱ አሥጊ ስለሆነ ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለበት ብሏል!!

ግንቦት 7 / ኢዜማ "ወቅታዊ የደህንነት ትንተና" በሚል ባዘጋጀው እና ለአብይ አህመድ ፅልፎ ባስገበው ሰነድ ላይ የሚከተለው ብሏል

ግንቦት 7 / ኢዜማ አብን (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ) እንዲጠፋ ለማስደረግ ለአብይ አህመድ በምጢር ፅፎ ከሰጠው ነድ ውስጥ የሚከተልው ይገኝበታል፡፡

በአማራ ክልል የሚታየው የዘውግ ጽንፈኝነት አማራው ተጠቅቷ፣ ተፈናቅሏል፣ የሚገባውን ጥቅም አላገኘም እንዲሁም በአማራ ሕዝብ ቁመት ልክ የሆነ በፌደራሉ መንግሥት ላይ ስልጣን የለውም ወዘተ የሚሉ አጀንዳዎችን ማእከል አድርጎ የሚቀነቀን ነው። ለአማራው ያልሆነች ኢትዮጵያ ለኛ ምናችንም አይደለችም የሚል ቅስቀሳ ሲደረግ ተስተውሏል። የአማራ ጽንፈኛ ብሄርተኝነትን በአብን (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ) ዙሪያ በማምጣት ድርጅታዊ ቅርጽ እንዲኖረው ለማድረግ እየተሞከረ ይገኛል። በክልሉ የመንግሥት መዋቅር ውስጥ የሚሰሩ የተወሰኑ ባለስልጣናት ሳይቀሩ የዚህ ጽንፈኝነት አቀንቃኝ የሆኑበት አግባብ አለ።

የአማራ ጽንፈኛ ብሄርተኝነት ዋና አላማው በኢትዮጵያዊነት የሚታወቀውን የክልሉን ሕዝብ ወደ አማራ ብሄርተኝነት አቀንቃኝነት ስር እንዲሰለፍ ማድረግ ነው። ኢትዮጵያ ለአማራው የማትሆን ከሆነ አማራ የሚባል ሃገረ መንግሥት በመመስረት የራስችንን እድል በራሳችን እንወስናለን የሚሉ ሁሉ የተፈጠሩበት ነው። በአሁን ሰአት ይህንን አባባል ከአንዳንዶቹ የጽንፈኛ ብሄርተኝነት አቀንቃኞች በስተቀር ሌሎች በስፋት ሲያነሱት አይታዩም። የታጠቀ የአማራ ሰራዊት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት አንዱ ከዚህ የአማራ የጽንፈኛ ብሄርተኝነት ስር እንዲሰድ ከማድረግ ጋር የተያያዘ እንደሆነም ግንዛቤ ሊኖር ይገባል።

1.2.3. የአማራ ሰራዊት (የፋኖ ሰራዊት)

በአማራው ላይ በተለያየ ጊዜ የሚፈጠሩ ግድያዎችና መፈናቀሎች ሆን ተብሎ በአቢይ አስተዳደር አማራውን ለማዳከም የሚከናወን ነው በሚል እና አማራውን ከማንኛውም ጥቃት መከላከል ይኖርብናል በማለት የህቡዕ እንቅስቃሴዎችን ለማድርግ የሚያስችል የህቡዕ መዋቅሮች እየተዘረጉ ነው። ይህ የህቡዕ እንቅስቃሴ የአማራ ሰራዊት ወይም የፋኖ ሰራዊት የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ዋና አላማው አማራ ክልልን በመያዝ ከኦሮሞ ብልጽግና ተጽኖ ማላቀቅ የሚል ነው። ይህ የህቡዕ እንቅስቃሴ የፋኖነት አደረጃጀት በተለያዩ አካባቢዎች በመመስረት ህዝባዊ አመጽ በክልሉ ላይ እንዲኖር እና ክልሉን ለመቆጣጠር የሚያስችል ዝግጁነት ለመፍጠር የሚደረግ ነው።

በሰሜን ሸዋ፣ በጎጃም እና በወሎ አካባቢ የተደራጀ የህቡዕ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ዝግጅቶች እና ውይይቶች ተከናውነዋል። በህቡዕ ለተደራጁ ሰዎች ስልጠናዎችን ለመስጠት የሚያስችሉ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። የእነዚህ የተደራጁ ሃይላት በአማራ ብልጽግና ውስጥ ያሉ የተወሰኑ የመንግስት ሰዎች ድጋፍ ያላቸው ሲሆን በአብን (የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ) ውስጥ ያሉ የተወሰኑ ግለሰቦች በእንቅስቃሴው ዙሪያ ይገኛሉ።

በዚህ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያሉ ግለሰቦች የአማራ ብልጽግና ውስጥ ያሉ አመራሮችንን እነሱ ወደሚፈልጉት መንገድ እንዲመጡ ማድረግ አንዱ ስልታቸው ሲሆን እንቅስቃሴዎቻቸውን የሚቃወሙና እንቅፋት የሚሆኑ ካሉ እስከ ማስወገድ ድረስ የሚሄድ ዝግጅት መፍጠር እንደሚገባ ስምምነት አላቸው። የዚህ እንቅስቅሴ ሌላው ኢላማ ኢዜማ ሲሆን ኢዜማ ውስጥ ያሉ ግለሰቦችን በተቻለ መጠን የተወሰኑትን መያዝና የድርጅቱን መዋቅር ሙሉ ለሙሉ ማፍረስ የሚል ይገኝበታል። በዚህ ሂደት የሚያስቸግሩ አካላት ካሉ እስከ ማስወገድ የሚደርስ እርምጃዎች ሊወሰድባቸው ይገባል ይላሉ። ባጠቃላይ ይሄ የህቡእ እንቅስቃሴ በዋናነት
የአማራ ብልጽግናን በመቆጣጠር አማራ ክልልን ወደ ሚፈልጉት አቅጣጫ ለመውሰድ ነው እየሰሩ የሚገኙት። በአሁን ሰአት በዝግጅት ደረጃ እና በመለስተኛ እንቅስቃሴዎች ያሉ ቢሆንም አካባቢውን ትርምስ ውስጥ እንዲገባ የማድረግ አቅም ያለው በመሆኑ ከብሄራዊ የደህንነት ስጋት ውስጥ አንዱ ተደርጎ ይወሰዳል።

የሴረኛው የግንቦት 7 / ኢዜማ ሙሉ ሰነድ ከዚህ ላይ አንብቡት!!

Re: ሴረኛው ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው የጥፋት አዋጅ!! ኢዜማ አማራን እናጥፋው ብሎ ለአብይ አህመደ የፃፈው ምስጥራዊ ሰንድ ወጣ!!

Posted: 27 Apr 2021, 06:53
by ethioscience
እነኚህ ሁለት የኢዜማ ጡረታ የጠላቸው ሽምትሮች ለስልጣን ሲሉ እንደለመዱት በድብቅ ለአብቹ የጻፉት ይህ ደብዳቤ እውነት ከሆነ የአማራው ህዝብ በተገኙበት መድረክ ዲያስፖራም ሳይቀር ሁሉ እየተከታተለ ማንነታቸውን ሊያጋልጣቸው ይገባ_:: ይህ የአማራውን ህዝብ በኢትዮጵያ ስም እያደነዘዙ ለሚቀጥለው 50 አመት በጁንታው መልክ ለመግዛት የሚተጻፈ የስታራቴጂ ወረቀት ነው፥፥ ማንም ጻፈው ማንም የአማራው ህዝብ ከማንኛውም ወዳጅና ጠላት መሰል ክፍል ራሱን በጥንቃቄ የሚጠብቅበትና ለመጪው እርምጃ የዋህነት ባልተላበሰ መልኩ የሚደራጅበት ዘመን አሁን ነው፥።

Re: ሴረኛው ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው የጥፋት አዋጅ!! ኢዜማ አማራን እናጥፋው ብሎ ለአብይ አህመደ የፃፈው ምስጥራዊ ሰንድ ወጣ!!

Posted: 27 Apr 2021, 10:01
by Lakeshore
They are much better than Agame and Galla junta so no matter what they will stop the savages.

the real Dr. Berihanu will lead the country Intellectually and the instinctive, animalistic based on false narratives leadership of wannabe but false Dr.Abyie is going to end.

Re: ሴረኛው ኢዜማ በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው የጥፋት አዋጅ!! ኢዜማ አማራን እናጥፋው ብሎ ለአብይ አህመደ የፃፈው ምስጥራዊ ሰንድ ወጣ!!

Posted: 27 Apr 2021, 10:57
by kibramlak
አወ ግን ቀንደኛው የህዝብ ጠላት እየሆነ የመጣው የአውሬወች መሸሽጊያ የሆነው ብልፅግና ነው፣፣
Wedi wrote:
27 Apr 2021, 05:44