"ጦርነቱ በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀ ነው። ጦርነቱ እንደዚህ እንደሚቀጥል እንደማይቆም፤ እኔ ግልጽ ነበርኩ፤ ምክንያቱም የትግራይን ሕዝብ ኣውቀዋለሁ። በፍጹም ኣይምበረከክም።" ታምራት ላይኔ
Posted: 26 Apr 2021, 20:40
"ጦርነቱ በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀ ጦርነት ነው የነበረው። ምንም የሚያወላዳ ነገር የለውም ይኄ። ..... ጦርነቱ እንደዚህ እንደሚቀጥል እንደማይቆም፤ እኔ ግልጽ ነበርኩ፤ ምክንያቱም የትግራይን ሕዝብ ኣውቀዋለሁ። የትግራይን ሕዝብ በፍጹም በፍጹም ኣይምበረከክም። መስሏቸው ነው።"
የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር ታምራት ላይኔ
Short version
Long version
የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር ታምራት ላይኔ
Short version
Please wait, video is loading...
Long version