Page 1 of 1

የደቡብ 'ክልል' ሕዝብ የኢትዮጵያ ምሳሌና ሞዴል !! ምርጫው ይመሰክራል !!!

Posted: 26 Apr 2021, 14:46
by Horus
ደቡብ የስልጡን የዘመናዊ፣ የሰከኑ፣ የብልህና አዋቂ ሕዝብና ካልቸር ምድር !!

Re: የደቡብ 'ክልል' ሕዝብ የኢትዮጵያ ምሳሌና ሞዴል !! ምርጫው ይመሰክራል !!!

Posted: 26 Apr 2021, 15:03
by Horus
ፓርቲዎች ሁሉ በነጻ የሚወዳደሩበት እውነተኛው የኢትዮጵያ ምድር ይህ ክቡር የደቡብ ህዝብ !!!


Re: የደቡብ 'ክልል' ሕዝብ የኢትዮጵያ ምሳሌና ሞዴል !! ምርጫው ይመሰክራል !!!

Posted: 26 Apr 2021, 15:46
by Horus
በዚህ ምርጫ ማግስት ደቡብ ከሁሉም ክልልሎች የላቁ በእውቀት፣ ችሎታ፣ ፓርቲና ልምድ የላቁ መሪዎችና ወኪሎች የሚመሩት ክልል ይሆናል። በፖለቲካ ሲለካ ከሁልም የላቀ ብቃት ያካበተ ክልል ይሆናል።

88 ፓርቲዎች ይወዳደራሉ፣ በሁሉም 113 የምርጫ ወረዳዎች ምርጫ ያደረጋል ። በያንዳንዱ ወረዳ ከ8 እስከ 2 የተለያዩ ፓርቲዎች ወይም ተወዳዳሪዎች ይፎካከራሉ።

ደቡብ ኢትዮጵያን ፍቅር ብቻ አይደለም፣ ዴሞክርሲን ያስተምራል !!!