ቅዥቤው ብልጽግና ከምርጫ በኃላ እንኩዋን ለድርድር ለመብረር ጊዜ እንደሚያንሰው ይታየኛል፡፡ እነሆ ቃል ሰጠሁ፣ ለትዝብት መዝግቡት፡፡
Posted: 26 Apr 2021, 13:43
- ድርድርና ኢትዮጵያን የማዳን ተስፋ ከምርጫ በፊት ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ስለዚህ ኢዜማ፣ አብንና ብልጽግና ማንነታቸውን እንደገና መርምረውና ከምርጫ ወሬ ተላቀው ወደ ድርድር መምጣት አለበቻው፡፡
- አለበለዚያ ኢትዮጵያ ለድርድር ጊዜ ስለማታገኝና የሚቀበልም ስለማይኖር ትፈርሳለች፡፡ ይህን ለማለት ተጨባጭና በቂ ምክንያቶች አሉና፡፡