Page 1 of 1
Mehal-Media Live on Youtube
Posted: 26 Apr 2021, 11:09
by sebdoyeley
Re: Mehal-Media Live on Youtube
Posted: 26 Apr 2021, 11:15
by Abere
ይኸ ልጅ አያፍርም እንደ አሁንም ብቅ አለ። ዋናው ኦነግ ኦሮሙማ ተላላኪ መሰለኝ:: ተከፋይ ደመወዝተኛ ኦሮሞ ብልፅግና ኦነግ ነው። አይ መኸል ሜዳ ፡ መኸሉ ውሼት::
Re: Mehal-Media Live on Youtube
Posted: 26 Apr 2021, 11:34
by Abere
በሆዳም እየደማች የምትሞት አገር። ውሼትም እና ውሼት ሰምቶ ጆሮው የማይሞላ ህዝብ። ይኸ አሁን መኸል ሜዳ ሸዋ ነኝ ብሎ አማራን የሚያታልል ነፈዝ ኦሮሙማ ነው። ከዚህ አይነት ሰው ሰምቶ የሚነቃ ምን ዓይነት የፓለቲካ ዕንቅልፋም ቢሆን ነው።