"በህወሓት የተነገሩ ሁሉም መሬት ላይ ተፈፀሙ....በቃን............ህወሓት አለማመናችን ልክ አልነበርም" - ኑዛዜ - ተፃፈ በሚኪ ተስፋይ ( የፈንቅል ትግራይ አመራር)
Posted: 26 Apr 2021, 07:53
ተፃፈ በሚኪ ተስፋይ ( የፈንቅል ትግራይ አመራር)
¤ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ አልነበሩም ።።።።
ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ አልነበሩም አሁን በመሬት ላይ ያለው ሐቅ ግን
ከአንድ በላይ አንድ ሁነዋል በአካል : በስጋ :በመንፈስ በራሃብ በጥም በሞት በስቃይ አንድ ሁነዋል።
በዳይ ከተበዳይ ይቀራረባል ዛሬ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው ።
`ዛሬ እንደ ትናትና ደብረፅዮን : ጌታቸው ረዳ; መያዝ አለመያዝ አይደለም። ይህንን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊገነዘበው ይገባል። ጌታቸው ረዳ ደብረፅዮን ቢያዝ ባያዝ ትግራይ ምድር መሬት ላይ ያለው እውነታ ምንም የሚቀይረው ነገር የለም።
"""""""" እንዴት እና ለምን ለሚል ሰው """""""""""
"በ3 ሳምንት ያለቀው ጦርነት ለምን 5ኛው ወር ድረስ እንዲራዘም ሆነ ብሎ የሚጠይቅ ሰው ካለ መልሱ በጣም ቀላል ነው።
"እኔ ህወሓት ወደ ጦርነት ከገባ በ3 ቀን ህወሓት ይደመሰሳል የሚል 100% እምነት ነበረኝ ። ጦርነቱ ከተጀመረ < ሳይጀመር ያለቀ ጦርነት >ነው ብዬ ረጅም ፅሁፍ ፅፌ ነበር ። አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በተቃራኒ ነበር የህወሓት ሃይል ሲገምተው የነበረው ከባድ እንደሆነ ነበር ይህንንም ልክ ነበር ምክንያቱም የህወሓት ሰልፍ የህወሓት በድምፅ ወያነ ንግግር የትግራይ ህዝብ አድርጎ ወስዶት ስለ ነበረ። የእኔና የተወሰኑ ተጋሩ ግምት ህወሓት ብቻው ነው ህዝብ የለውም የሱ ካድሬዎችም አያምኑትም የሚል ነበር።
የእኔና የተወሰኑ የትግል ጓዶች እውነት ነበር (በ3 ሳምንት አለቀ ) የብዙዎች ኢትዮጵያውያን ግምት ግን ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ሁኖዋል የሚል ነበር። መጀመርያ ስህተት ነበር ። አንድ እንዳልሆነ መሬት ላይ ተረጋገጠ።
ዛሬ ነው የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ ናቸው ማለት ያለብን።
የህወሓት ከፍተኛ አመራር የዶ/ር ደብረፅዮን እና የጌታቸው ረዳ ምስል ይጋራሉ። የትግራይ ህዝብ ከዚህ በባሰ መሬት ላይ ወድቆ በራሃብ : በስደት :ለቤት አልባ በከባድ ስቃይ ወድቆ ይገኛል ። ዛሬ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ጀነራሎች ኮነሬሎች እኩል ከትግራይ ህዝብ ቆሎ ቂጣ እየበሉ ያድራሉ ይውላሉ እስዋም ካገኝዋት ነው ለ3 ቀን ቆሎ ቂጣ ምንም ሳይበሉም የሚቆዩበት ሁኔታ እንዳለም መረጃው ያመለክታል ።
(((((( ***** የትግራይ ህዝብ ወደ ህወሓት እንዴት ተቀላቀለ እንዴት አንድ ሆነ ለምትሉኝ *****)))))))
¤ የህወሓት የዓልዓሳ (ደጉዓ ተንቤን ) ምሽጉ ከተሰበረ በኋላ..
¤ የህወሓት የጨርጨር (ራያ) ምሽጉ ከተደረመሰ በሆላ
የህወሓት የወርቃምባ (ቆላ ተንቤን) ምሽጉ ከተደረመሰ በኋላ
¤ የህወሓት የሕሞራ (ወልቃየት ሕሞራ) ምሽጉ ከተሰበረ በኋላ...
ህወሓት ለብቻው ከትግራይ ህዝብ ተነጥሎ በ3 ሳምንት ብትንትኑ ወጥተዋል ። ልዩ ሃይሎም ወደ ቤቱ ተመለሰ ተበታተነ (ምክራችን የሰሙ ልዩ ሃይሎች ብዙ ነበሩና) ኦሮማይ ግጥምያው በኢትዮጵያ ሰራዊት በኤርትራ ሰራዊት በድሮን ድል ተጠናቀቀ።
((((((((#ካዛ ምን ተፈጠረ )))))
1ኛ የአማራ ተስፋፊ ሃይል መሬቴን መለስኩኝ ርስቴን ወሰድኩኝ አለ በደም የተወሰደ በደሜን መልስኩኝ ተባለ..!
2ኛ የአማራ ተስፋፊ ሃይል ትግሬ ውጣ ከተከዜ መላሽ ነው ቤትህ አለ ትግራዋይ በግፍ ተባረረ ንብረቱ ተነጠቀ ቤቱ ተወረሰ ተደፈረ ልጆቹ ተደፈሩ ተዋረዱ .... !
3ኛ በመከላከያ ውስጥ የነበሩ አሸንፈናል ከእንግዲህ ብለው ያሰቡ ድኩማን የትግራይ ሃብት መውረር ጀመሩ
መኪና መጫን ጀመሩ ወጣቱ ማንቃሸሽ ጀመሩ ሽኮር መቸርቸር ጀመሩ ለወጣቱ ጁንታ እያሉ ማንቋሸሽ ጀመሩ አሸናፊ ተሸናፊ ተፈጠረ....!
4ኛ ከ1.2 ሚሊዮን ትግራዋይ ተፈናቀለ ወደ አዳባባይ ተበተነ ቀጠለ እንዲህ እንዲህ እያለ 10/15 ቀን ቆየ ዛሬ ነገ ይስተካከላል ብሎ ህዝቡ ዝም ብሎ መከታተል ጀመረ...!
5ኛ ወጣት እየሰበሰቡ በሓወዜን በተንቤን በዕዳጋ ዓርቢ መረሸን ተጀመረ ። በልዩ ሃይል ጥቃት የደረሰበት መከላከያ (ሁሉም አላልኩም) በንዴት በንፁሃን ተጋሩ ደም መመለስ ተያያዙት.....!
6ኛ መከላከያ የግል ተሽከርካሪ የህዝብ ተሽከርካሪ በጦርነት ተገኝቷዋል በሚል ተልካሻ ምክንያት ፍርድ እስኪ ሰጣቸው አንሰጥም የሚል መልስ ተሰጠው... !
7ኛ በጠራራ ፀሃይ የህዝብ ንብረት እየተዘረፉ ወደ አማራ መንግሰት እጅ ገቡ ። የህዝብ የግል መኪና ማሽነሪ ተዘርፈው ወደ አማራ መንግሰት እጅ እንዲገቡ በአማራ መንግሰት ተቋም እንዲሰማሩ ተደረጉ። ይህም የትግራይ ህዝብ በፅሞና ይከታተል ነበር ።
8ኛ ራያ አላማጣ መኾኒ ኮረም ወዘተ የአማራ ነው ተባለ ማንም ድርሽ አይለም ተባለ ብዙ ተጋሩ ነን ያሉ የራያ ተወላጆች በአማራ ልዩ ሃይል እና ምልሻ ተንቆሻሹ ተደበደቡ ለእስር ተዳረጉ የሚገደሉም ተገደሉ መታወቅያም በአማራ ተሰጡ ። ትምህርት ቤት አላማጣ ተጀመረ በአማረኛ
ይህ ሁሉ የሚሆነው በሽፍታው የአማራ መንግሰት ነበር ።
9ኛ በትግራይ ህዝብ የደረሱ ግፎች ወደ ጎን በመተው የኢትዮጵያ ሚድያወች የትግራይ ግፍና በደል መፈናቀል እና ሞት አፍነው በመከላከያ ብቻ የደረሰው ግፍ ብቻ መዘገብ ጀመሩ (መልካም ነው መዘገባቸው ነገር ግን ስለ ተፈናቀለው ስለ ሞተው ስለ ተዘረፈ ስለ ተገደለ ትግራዋይ ታፈነ አንዲት ድምፅ ጠፋች። ስለ የተደፈረች ሴት ትግራወይቲ አዶ ትግራወይቲ ፍፁም ድምፅ የሚያሰማ ጠፋ።
10ኛ ስለ ዕዳጋ ሓሙስ ቤተ ክርስተያን ውስጥ 120 የሚደርሱ ንፁሃን ተጋሩ የተረሸኑ ምንም አልተባለም ዝም ጭጭ ተባለ።
11ኛ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ዝም ጭጭ ተባለ አንድም የሚናገር ጠፋ በአይኑ ያየ መስፍን ደሳለኝ በመረጃ ቲቪ የተናገረ ሰውም ለምን ትናገራለህ ተብሎ ከግዝያዊ መስተዳደር እንዲገለል ተደረገ ።
13ኛ በተንቤን በአንድ ቀን ከ140 ሰው ንፁሃን ዜጎች የተረሸኑ የሚናገር የሚተነፍስ ጠፋ ። የንፁሃን ደም መጮሇ ጀመረ .... !
14ኛ ስለ ትግራይ ህዝብ መፈናቀል መገደል መሞት ራሃብ ችግር ስደት ፍልሰት ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ስለ የኤርትራ መንግሰት ጥፋት መግለጫ የሰጠ ዓረና ለምን በትግራይ ቲቪ ተላለፈ ተብሎ ዓምዶም ገብረስላሴ ከግዝያዊ መስተዳደር ተባረረ አብርሃ ደስታም ሊያሸማቅቁት ተሞኮረ ወዘተ ..... !
15ኛ የትግራይ ንብረት የሆኑ መመለስ አለባቸው ስለ ኢንጅነር አሉላ የትግራይ ኮንስትሬክሽን ቢሮ ሃላፊ ለምን እንደዚህ አልክ ተብሎ ከስልጣኑ ተባረረ ወዘተ.....!
የትግራይ ህዝብ ይህንን ሀሉ ሲሆን ዝም ብሎ ተመለከተ አየ አስተዋለ.... አንድ መንግሰት ሲወድቅ እንደዚህ ነው እስኪ እንታገስ የሚል ትግራዋይ ሁሉም
ፊቱ መጥቆር ጀመረ...
አይኑ መቅላት ጀመረ...
መከላከያ በአይን ቁራኛ መመልከት ጀመረ...
አማራ ተስፋፊ ወሪራ መሬት መሆኑ ተመለከተ..
ዶ/ር አብይ በደል ማስቆም የማይችል መሆኑ ተመለከተ...
በህወሓት የተነገሩ ሁሉም መሬት ላይ ተፈፀሙ....
በቃን............ህወሓት አለማመናችን ልክ አልነበርም ።
ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው እንዳሉን እኛም አንድ ነን የሚል አቋም ወሰደ ዛሬ የትግራይ ህዝብ ከደብረፅዮን መያዝ አለመያዝ ከጌታቸው ረዳ መያዝ አለመያዝ የሚገናኝ ትግል የለውም ። የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ቢሆንም በትግራይ ህዝብ እየደረሱ ያሉ ግፎች እስካልቆም በረሃ ላይ ሊገናኙ ይችላሉ................ !!
መፍትሄ ምን ይሁን ለምትሉ ...... !
ከላይ የተጠቀሱ የተቀመጡ የተባላሹ ተግባር መታረም መስተካከል አለባቸው የተዘረፉ ንብረቶች መመለስ አለባቸው የተፈናቀለው ህዝብ ወደ ቤቱ ይመለስ ።
ካልሆነ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ሆነዋል መለየት አይቻልም!!
Miki tesfay
https://www.facebook.com/isaac.welday.9 ... 6268537607