Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አበረ አዳሙ ለምን ይወርዳል? ለጋሎች ፍላጎት ተብሎ? ለምን የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከብልፅግና አይወጡም?

Post by Abaymado » 25 Apr 2021, 23:24

መውረድ ያለባቸው አገኘሁና ደመቀ ወይስ ሽመልስ አብዲሳና ታየ ደንዳ?? የአማራ ክልል ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ተጠያቂ ነው:: ለዚህ ሁሉ ቀውስ ተጠያቂው የአማራ ማጎብደድ እና የጋላ መሪዎች ሴራ ነው:: ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ባልስልጣናት ለዚህ ሁሉ መዓት ተጠያቂ ናቸው:: ገመድ አፉን ታየ ደንዳን ጨምሮ:: ጋሎቹ ላይ ምን እርምጃ ተወሰድባቸው?


የአማራ ሕዝብ እንዲህ ተቆጥቶ ሆኖ አይተን አናቅም: እናም በሕዝቡ መቀለድ የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይሆንም:: አማራ እንደትላንቱ ሰላማዊ ሰልፍ ለማረግ ፍቃድ አልጠየቀም በኃይል ነው የወጣው:: መጨረሻም ህዝቡ ሲመጣ ወደ እናንተ ነው::

አበረ አዳሙ የወረደው የጋሎችን ንዴት ለማብረድ ወይስ የአማራን ችግር ለመፍታት?

ጋሎች በቅርቡ በአበረ አዳሙ ሲዝቱ እንደነበረ እናቃለን:: አማራ ውስጥ ያለ ቀውስ የአበረ አዳሙ ብቻ ይደለም:: ዋናው ተዋናይ ሽመልስ አብዲሳ እና ዋና ዋና የጋላ ባለስልጣናት ተቀምጠው እሱ መባረሩ : የአማራ ክልል መንግስት ጥርሱ ገና መናከስ እንደማይችል የሚያሳይ ነው::

አበረ አዳሙ እርግጥ በፊት በአማራ ሕዝብ ጥርስ የተነከሰበት ሰው ነበር:: በአሳምነው ፅጌ እና በአማራ ታጋዮች ላይ በነበረው አቅዋም ማለት ነው:: አሁን ግን ተወዳጅ እየሆነ የነበረ ሰው ነው:: የሆኖ ሆኖ ለዚህ ሰው ሽፋን ሊሰጠው ይገባል:: ለጠላት አሳልፎ መስጠት አይገባም::


ለምን የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከብልፅግና አይወጡም? ወይም ደሞ ስልጣናቸውን መልቀቅ?

ለዚህ ሁሉ መዘዝ ተጠያቂ የአማራ ክልል መሪዎች ናቸው:: ለምን?
ከወያኔ ጋር ተባብረው የአማራን መሬት ለሌላ ብሔር በመስጠታቸው ነው:: አሁንም ቢሆን ጋላ የሌለውን ኃይል እንዲያገኝ እያደረጉ ያሉት እነሱው ናቸው::

የአማራ ሕዝብ ወልቃይትን ስላስመለሱ ዝም ብሎ ነበር: ግን እንደደገና በሽታቸው ተነሳባቸው:: ይህን ግዙፍ ሕዝብ እንደ minority እና አቅም እንደሌለው ወክለው የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ያሳፍራል::

ለምን ጋሎችን ፊት ለፊት አይጋፈጧቸውም?

ምንድነው ብልፅግና ውስጥ የሚያገኙት ነገር? ሁሉም የአማራ አመራር ከብልፅግና ቢወጣ ህዝቡ በደስታ ይቀበላቸዋል:: ጋላም ስነስርአት ይይዛል::





መደረግ ያለበት:

ሰው ይገደላል: ዋናው የአማራ ሥራ መሆን ያለበት የጥንቱ መሬቱን ለማስመለስ ትንቅንቅ መፍጠር አለበት::

አዲስ አበባ የአማራ መሆኑን በይፋ ማሳወቅ:

ሸዋ የጥንት የአማራ መሬት መሆኑ ማሳወቅ

በሌሎች ጋላ በያዛቸው መሬቶች ላይም አማራ የማዘዝ መብት እንዳለው ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል::



Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አበረ አዳሙ ለምን ይወርዳል? ለጋሎች ፍላጎት ተብሎ? ለምን የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከብልፅግና አይወጡም?

Post by Abaymado » 26 Apr 2021, 00:19

ይህ ሰዓት ከብልፅግና ለመውጣት ጥሩ ወቅት ነው:: ለስልጣን ካልቅዋመጡ ማለቴ ነው:: የሚያስፈራ ነገር የለም: አገሪቷ ከሁሉም አቅጣጫ ጫና ላይ በመሆኗ: የአማራ መሪዎች ሊጠቀሙበት ይገባል::

ጋላን ከምንም ተነስቶ እሹሩሩ ማለት ይብቃ!!!

Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አበረ አዳሙ ለምን ይወርዳል? ለጋሎች ፍላጎት ተብሎ? ለምን የአማራ ክልል ባለስልጣናት ከብልፅግና አይወጡም?

Post by Abaymado » 27 Apr 2021, 23:15

አበረ አዳሙ የተሰናበተው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡት ላይ አልተኩስም ስላለ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው:: የአማራ ክልል የአማራ ነቀርሳ ሆኖ እስከመቼ ይቀጥላል?

Post Reply