Page 1 of 1
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፤ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ የሚለው የወቅቱ አዝማሪ ግጥም ምን ያመለክታል?
Posted: 25 Apr 2021, 22:18
by AbebeB
አዝማሪው ይህን የገጠመው በወቅቱ አብሲንያን አንድ ለማዳረግ በቅማንቱ ልጅ አፄ ቴዎድሮስና አብሲንያን አልቀበልም ባለችው በወሎ ኦሮሞይቱ ወርቂቱ መካከል ጦርነት ነበር፡፡ በሰላሙ ጊዜ የወርቂቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወደ መቅደላ ቤተ-መንግስት አስቀድሞ ወስዶ የነበረው ቴዎድሮስ የወርቂቱን ልጅ ገድሎ እንደጣለው ወሬው ወርቂቱ ጆሮ ደረሰና ጦሩዋን አስከትላ መቅደላን ከበበችና ቴዎድሮስን ገደለችው፡፡
ከሁለቱም ወገን ተዋጊዎች የሞቱ ቢሆንም መሪዎች ቅድሚያ ይሰጣቸዋልና የአፄውን ሞት ለመግለጽ፤
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፤
የሴቱን (የወርቂቱን) አናውቅም፣
ግን ወንድ አንድ ሰው ሞተ (ብቸኛው ጀግናችን ቴዎድሮስ ሞተ)፣
በማለት በቅኔ የተገለጸበትን የአዝማሪ ቅኔ ያመለክታል፡፡
የእንግሊዙ ጀኔራልም ቴዎድሮስ ከሞተ ደርሶ የቴዎድሮስን ሬሳ ለይተው ያስረከቡት የወርቂቱ ጦር አባላት መሆናቸውን መስክሮአል፡፡
Re: መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፤ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ የሚለው የወቅቱ አዝማሪ ግጥም ምን ያመለክታል?
Posted: 25 Apr 2021, 22:39
by Abere
የትግሬንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
የሸዋን ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
የጎጃምን ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
ወንድ ያለራሳቸው ገድለውም አየውቁ።
AbebeB wrote: ↑25 Apr 2021, 22:18

Posted: 25 Apr 2021, 22:59
by AbebeB
Abere wrote: ↑25 Apr 2021, 22:39
የትግሬንም ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
የሸዋን ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
የጎጃምን ንጉሥ ሲንቁ ሲንቁ፣
ወንድ ያለራሳቸው ገድለውም አየውቁ።
AbebeB wrote: ↑25 Apr 2021, 22:18
አዝማሪው ይህን የገጠመው በወቅቱ አብሲንያን አንድ ለማዳረግ በቅማንቱ ልጅ አፄ ቴዎድሮስና አብሲንያን አልቀበልም ባለችው በወሎ ኦሮሞይቱ ወርቂቱ መካከል ጦርነት ነበር፡፡ በሰላሙ ጊዜ የወርቂቱን ልጅ በጉዲፈቻ ወደ መቅደላ ቤተ-መንግስት አስቀድሞ ወስዶ የነበረው ቴዎድሮስ የወርቂቱን ልጅ ገድሎ እንደጣለው ወሬው ወርቂቱ ጆሮ ደረሰና ጦሩዋን አስከትላ መቅደላን ከበበችና ቴዎድሮስን ገደለችው፡፡
ከሁለቱም ወገን ተዋጊዎች የሞቱ ቢሆንም መሪዎች ቅድሚያ ይሰጣቸዋልና የአፄውን ሞት ለመግለጽ፤
መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፤
የሴቱን (የወርቂቱን) አናውቅም፣
ግን ወንድ አንድ ሰው ሞተ (ብቸኛው ጀግናችን ቴዎድሮስ ሞተ)፣
በማለት በቅኔ የተገለጸበትን የአዝማሪ ቅኔ ያመለክታል፡፡
የእንግሊዙ ጀኔራልም ቴዎድሮስ ከሞተ ደርሶ የቴዎድሮስን ሬሳ ለይተው ያስረከቡት የወርቂቱ ጦር አባላት መሆናቸውን መስክሮአል፡፡
Abere,
ስንተኛ ክፍል ቆጥረሀል?
የእኔን ፈለግ መከተልና እንደ ምሁር ማለትም የፈለከውን ወይንም የኮሜንትህን ጭብጥ (central theme) ማሳየት ይጠበቅብሀል እኮ፡፡