Page 1 of 1

አማራ ሰላም እንዲያገኝ የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ አለበት

Posted: 25 Apr 2021, 15:01
by Horus
አማራ በዚህ ትግል ከጸና ሌላው ኢትዮጵያዊ ያቀላቀላቸዋል ። ያኔ የዎያኔ ሕገ መንግስት ተውግዶ ኢትዮጵያዊ ፖለቲካ ይመጣል !!

Re: አማራ ሰላም እንዲያገኝ የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ አለበት

Posted: 25 Apr 2021, 15:18
by Abere
ሆረስ፤

የማይሽር ሰው የዐዋቂ ምክር ሳይሆን ያጥፊውን ምክር ነው እህ ብሎ የሚያዳምጠው። ዐብይ አህመድ እንደ አንተ ዓይነቱን ብልህ ምክር ሳይሆን የሚያድምጠው የእነ ፀገዬ አራርሳ፣ኅዝቅኤል ጋቢሳ፣ ዐወል አሎ ወዘተ ነው። መከራ ሲመክረው ለማየት ያብቃህ - አይሰማም ኦሮሙማ ነው።