Page 1 of 1

ሰበር ዜና : በታማኝ በየነ የሚመራው የጎንደር ቡድን ጎጃሜዎች ላይ እርምጃ ወሰደ

Posted: 25 Apr 2021, 12:03
by Thomas H
የኢራኑ spiritual leader አያቶላህ ሆሜኒ ሲሆን የጎንደሬዎች spiritual leader ደግሞ ታማኝ በየነ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው ስለዚህም ነው በታማኝ በየነ የሚመራው የጎንደር ቡድን ያልኩት

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ግመገማ ላይ ነው:: በግምገማው የመጀመሪያው ተገምጋሚና ከፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀላፊነቱ የተነሳው አቶ አበረ አዳሙ ነው::
አንድ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ጋር በስልክ ደውዬ አቶ አበረ አዳሙ ለምን ከፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነርነታቸው እንደተነሱ ለጠየኩት ጥያቄ የተመለሰልኝ መልስ
አበረ አዳሙ ተነስቷል። የተነሳዉም ለአማራ ክልል ፖሊስ ስለማይመጥን ነው! አሉኝ እኝህ ከፍተኛ የአማራ ክልል ባለስልጣን
ምን ማለት ነው አይመጥንም ላልኩት ጥያቄ ቃል በቃል ባለስልጣኑ ይህን ብለውኛል 👇
1 ፡ ስራዉን ተረጋግቶ አይመራም መሰረታዊ የአመራር ዉስንነት አለበት
2 ፡ በክልሉ የተከሰቱ ግጭቶች ቀድሞ አያዉቃቸዉም
3 በሰራዊቱ በበላይ አመራሩ በስራ ባልደረቦቹ ተቀባይነቱ በየቀነ እየቀነሰ መጣ
4 ፡ ሚስጥር አይጠብቅም የተነጋገርነው ሚስጥር በሙሉ ለአክቲቪስት አሳልፎ ይሰጣል።
5 ፡ ጎጠኛ ነው። ፖሊስ ኮሚሽን የጎጃም በተለይ የዳሞት ሰዉ ብቻ እንዲኖር ይፈልጋል። ዘረኛ ነዉ። የጎጃም ጎንደር ክፍፍል እንዲመለስ እየሰራ ነው።
6 ፡ አሁን ያለውን ውስብስብ የክልሉን የጸጥታ ስራ መምራት እንደማይችል ታምኖበት ተነስቷል።
ሌሎችም አመራሮችን ገና ይነሳሉ ብለውኛል አንድ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣን::





Source: ከናትናኤል ሰርዲኑ Facebook የተገኘ

Re: ሰበር ዜና : በታማኝ በየነ የሚመራው የጎንደር ቡድን ጎጃሜዎች ላይ እርምጃ ወሰደ

Posted: 25 Apr 2021, 12:10
by Abere
ሽመልስ አብዲሣ ነው እኮ የሹምሺር ትዕዛዝ ደብዳቤ የሚሰጠው። አማራ ክልል አይደለም። አሁን ሁለት ክልልሎች (አማራ እና ትግሬ) በነብዩ ዐብይ አህመድ ትዕዛዝ ከማዕከላዊ ነው ገዥ የሚሾምላቸው።

Re: ሰበር ዜና : በታማኝ በየነ የሚመራው የጎንደር ቡድን ጎጃሜዎች ላይ እርምጃ ወሰደ

Posted: 25 Apr 2021, 13:33
by Thomas H
አበረ,
ዓብይ ትግራይ ላይ የመደባቸው ሹመኞች ለደህንነታችን እንሰጋለን ብለው አዲስ አበባ ነው የሚኖሩት::ስብሰባው ሁሉ ከአዲስ በzoom ነው:: ሙሉ ነጋ ፈሪ ዱላው ብዙ ነው እንደሚባለው መቀሌ ሲመጣ የሚጠበቀው በ 85 ልዩ ኮማንዶዎች የግል ጠባቂዎች(የመከላከያ እና የፌዴራል ፖሊሶችን ሳይጨምር) እና አለ የተባለ bulletproof vest ለብሶ ነው መቀሌ የሚመጣው::ኑሮ አይበለው የነሱ ኑሮ::
ሙሉ ነጋ ከመቀሌ 10ኪ.ሜ እንኳን መውጣት አይችልም:: ባለፈው የማነ ንጉሤ የተገደለው ከመቀሌ 10ኪ.ሜ ራቅ ብሎ ስለወጣ ነው::