Page 1 of 1

India has 550 ethnic groups - and yet no ethnic conflicts

Posted: 25 Apr 2021, 08:00
by EthioRedSea
It is mind boggling why Ethiopia is having ethnic based liberation groups and armed resistances. This happens only in Ethiopia. There has been no ethnic based liberation movements in Africa and Asia. We had armed ethnic groups in Yugoslavia, which is now divided into countries lieke Croatia, Serbia etc

We should see the 80 ethnic gropus as a social challenge. some of them run stillnaked and yet Ethiopians tolerate it and the goverment does not take active measures to improve their situation by providing them schools, clinic or farm machinery etc

Ethiopia's elites, specially the Amhara too dominating and want Ethiopia to be only for Amhara. This is impossible. there should be a fiar and moderate distribution of resources to all regions of the country. People should be able to speak and sing in their mother tongue if they want to.

We should learn from India and try to address the problems of ethnic groups. Each ethnic groups has their history. forcing them to marry or live together is out of the question as this will lead to conflicts. We need to give them equal rights but celebrate also their differences.

Re: India has 550 ethnic groups - and yet no ethnic conflicts

Posted: 25 Apr 2021, 08:57
by Guest1
እነዝህን ስሌቶች ቢካተቱ ይበልጥ ሁኔታውን ቁልጭ ብሎ ይታይ ነበር። የመሬት ስፋት የህዝብ ብዛት በአንድ ስኩዌር ኪሜትር፤ ኢኮኖሚ በተለይ የእርሻ ምርት፤ ባህል ከዘመናዊ፤ ባህላዊና የጎሳም ጭምር (ራቁታቸውን የሚሄዱም) አላቸው።
1. ወደ ጦርነት ከገቡ በሚሊዮን ስለሚያልቁና ሁሉም ይህ እጣ ሊደርሳቸው እንደሚችል በመገንዘብ ተቻችሎ መኖር መረጡ። በታሪካቸው ተምረዋል። ብዙ ተጨራርሰው ነበር። (ከመከፋፈላቸው በፊት 1947 በተለይ በፑንጃብ ተጨራርሰዋል)
2. በተለይ ሃይማኖታቸው¬ _ ሰማይ ቤት የሚባል ነገር የለም። መሬታቸው ሰማይ ቤት ናት። ስለዝህ ደስታ የሚገኘው መሬት ላይ ከሆነ ተገዳድለህ የሚያተርፉት ማዳበሪያ መሆን ብቻ ነው።
3. ምናልባትም ዋናው ዲሞክራሲያዊ ስርኣት መመስረት 1950 ጀምሮ...
የኢትዮጵያ የተለየው ለምንድነው?

ከሰሜን እስከ ደቡብ ለረጅም ጊዜ የባሪያ ስርኣት መኖር ነው። ይህ ማለት የጌታና የሎሌ ግንኙነት ስለነበር የፈለግከውን ማድረግ ትችላለህ። ጡሩንባ ነፍተህ ለጦርነት ማሰለፍ ይቻላል። ጌታችንን የሚነካ እኛን የነካ ይላል። ንቃተ ህሊናው ከዝህ ፈቅ እንዲል አይፈለግም (ለዝህ ነው ነጻ ፕሬስ ነጻ መድረክ የማይፈለገው ማ ላይ ሆነስ ማንን ሊታሚ ክክክክክ)
የቤልጅየም ነጮች ስርቶ እንዳይበላ አንድ እጁን ይቆርጡ ነበር። ዛሬም የተቆረጠ እጅ ቾኮሌትም አላቸው። አይገርምም? ወደ አረብ አገር የሚላኩ ባሪያዎች ይ*** ነበር። ምዕራብ አፍሪካም እንደዝሁ። ሻጮችም ገራፊዎችም ጥቁሮች ነበሩ። የአሜሪካ ጥቁሮች ላይ የደረሰው ግፍ ውዘተ... ከዝቅተኝነት ስሜት አለመውጣት ወይም የድሮ ባህላችንን መተው ራሳችንን መሳት *እብደት ስለመሰለን ይሆናል ክክክክክክ

እነዝህ ይስተካከሉ >>>
There has been no ethnic based liberation movements in Africa and Asia.
some of them run still naked and yet
Ethiopia's elites, specially the Amhara too dominating and want Ethiopia to be only for Amhara.
People should be able to speak and sing in their mother tongue if they want to. ትንሽ አስቆኛል።

Re: India has 550 ethnic groups - and yet no ethnic conflicts

Posted: 26 Apr 2021, 05:39
by Guest1
አንድ የተለመደች እስከ ዛሬም ድረስ አውቆም ሆነ ሳይታወቀው ''subconscious' የሚሰረዝራት ስድብ አለች ''ዝም በል ባሪያ'' ወይም ''የባሪያ ልጅ''። በሁሉም ብሄሮች አንድም ሳይቀር በሁሉም እንዲህ ይገጠማል። በሁሉም!!!!


ሀብታም ሊወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት
ሊወጋ የመጣ ጌታዬ ቢሉት አይመለስም
ወታደር ሲፎክር እኔ ባሪያኽ እንዲል።
ልግመኛ ባሪያ መጅ ትደብቃለች
ቀን አሰኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ያግባኝ
ቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ይግዛኝ
የምህረት ጎደሎ የባሪያ ወይዘሮ
የባሪያ ደግ የቁልቋል ዘንግ የለውም
ሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ

አብረሃም ቢጣላ ከሳራ ከሚስቱ፣
ባሪያውን አጋርን አስወጣት ከቤቱ፣
ዳኛውም ፈረደ በሁለቱ ላይ፣
አንተም ሰርተህ ብላ አንቺም ሰርተሸ ብይ፣
አላጋር እንጀራ አይበላም ወይ፡፡

ሎሌው ምን ትለው
ለመነኩሴ መልካም ሎሌ
ላሊበላን ካላጠገቡት ይጮሀል ሎሌም ካልሰጡት ይከዳል
ሎሌ ለሰህተት ጌታ ለምህረት
ሎሌ ሊከብር ጌታውን ይከሳል ሙክት ሲሰባ ሽተሉን ይልሳል
ሎሌ ያገለገለውን ይቀጥራል ጌታ ያስቀየመውን ያስባል
ሎሌና አሞሌ ካዘዙት ይውላል
ቀን አስኪያልፍልሽ ያባትሽ ሎሌ ያግባሽ
ቂልን ድንጋይ ተማትቶ ጌታና ሎሌ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ
ሰምና ወርቅ ቅኔያት
የተበደለ ባለገር፣
ቀን እየገባ ይናገር፣
እንዳትጫወት ከሎሌህ፣
ማታ አይድረስብህ
ጌታ ሎሌውን ሲመክር፣
ማታ ብቻውን ነበር፣
ይኸ ሰው ሁሉ ሲያየኝ፣
ምነው ቀን መታኸኝ
የግለሰብ ነጻነት የሚባል ነገር የለም።
ህንድ አገር አለ።
አእምሮአቸው ነጻ ባይሆን እንኳን መሪዎቻቸውን መምረጥ ይችላሉ።
አገራችን መሪ እንዲመረጥ አይፈለግም። ጌቶች ፍቃደኛ አይደሉም።
ምድረ ድሃ ተመርጦ አገር ሊመራ? ወይ ጉድ!!!