Page 1 of 1

አቶ ልደቱ አያሌው ለኢትዮጲያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ይቅርታ ጠየቁ

Posted: 25 Apr 2021, 03:44
by almaze
:lol: :lol: :lol:



Re: አቶ ልደቱ አያሌው ለኢትዮጲያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ይቅርታ ጠየቁ

Posted: 25 Apr 2021, 03:59
by almaze
:lol: :lol: :lol:

ኢሳያስ ሞተ አልሞተ እኛ ከሽማግሌ ሬሳ ጉዳይ የለንም ። የእኛ ጉዳያችን ከሉአላዊነታችን ነው ። በእኔ እምነት ኢሳያስ ማለት መለስ በቁሙ ገድሎት የሄደ ሬሳ ነው ። የመለስ ስህተት የገደለውን ሬሳ ቀብሮ አለመሄዱ ብቻ ነው ። ኢሳያስ is already politically dead. አሁን በህይወት ያለው ተንኮሉና ሽበቱ ብቻ ነው ። አቶ ልደቱ አያሌው

Re: አቶ ልደቱ አያሌው ለኢትዮጲያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ይቅርታ ጠየቁ

Posted: 25 Apr 2021, 04:10
by almaze
:lol: :lol: :lol:

ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።አቶ ልደቱ አያሌው