ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፤ የብሔር ፖለቲካን አፍርሰን በኢትዮጵያዊነት እንተካ !!
Posted: 25 Apr 2021, 02:55
አንድ ጥርት ያለ፣ ያልተድበሰበሰ፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ራሷ ዘላለማዊና ምን ግዜም አሸናፊ ፖለቲካ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ነው !! የግዜ ጉዳይ እንጂ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ይህችን አገር ወደ ፊት፣ ወደ ላይ፣ ወደ ስልጣኔ የሚወስዳት መንገድ የኢትዮጵያ ዜጋ ፖለቲካ ነው ።