Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኮ/ል አብይ በጋዋ ቄቤ (ወለጋ) የፈሰሩ አማራዎችን በኦነግ ሸኔው አስፈጅቶ በነጋታው ወደ ትግራይ ወረራ የገባበት ምክንያት ታወቀ፡፡

Post by AbebeB » 24 Apr 2021, 23:14

ኮ/ል አብይ በጋዋ ቄቤ (ወለጋ) የፈሰሩ አማራዎችን በኦነግ ሸኔው አስፈጅቶ በነጋታው ወደ ትግራይ ወረራ የገባበት ምክንያት ታወቀ፡፡ በዚያ ቀበሌ ያለ የአንድ አማራ ቤተሠብ ልጅ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) ን መቀላቀሉን ከአጣራ በኃላ ነበር፡፡ የዚያ አማራ ቤተብ ልጅ አሁንም ኦነሠ ነው፡፡